Gubae

ተባረረ

Tebarere

ዳዊት ሞላልኝ · ተባረረ

አለቅም ፡ ብሎ ፡ አገር ፡ ያማረረው እያነቀ ፡ ሚገድል ፡ ለእርሱ ፡ ካልገበረ ስምህ ፡ ሲጠራበት ፡ እየተማረረ አልችልም ፡ ብሎ ፡ ከአገር ፡ ተባርረ ተባረረ ፡ ቃየል ፡ ተባረረ ተባረረ ፡ ተባረረ ካአገር ፡ ተባረረ ተባረረ ፡ በቃ ፡ ተባረረ ተባረረ ፡ በቃ ፡ ተባረረ አልከፈት ፡ ብሎ ፡ ሕዝቡን ፡ ያስጨነቀው አንተ ፡ ሰትመጣ ፡ ከስሩ ፡ ለቀቀ አጉል ፡ አወዳደቅ ፡ እያየነው ፡ ወደቀ ወደቀ ፡ ጠላቴ ፡ ወደቀ

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች