Gubae

ከልጅነቴ ጀምሮ

Kelijinete Jemiro

ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007

ከልጅነቴ ጀምሮ መንገድ የመራኝ እንዳልሞት የጠበቀኝ አባት አለኝ ያሳደገኝ/4 የለም የለም አዎ የለም የለም በሰማይ የለም እንዳንተ በምድር የለም እንዳንተ ተጨንቄ በምድረበዳ አለቀስኩኝ ስለማልወጣ ከሰማይ አየኝ አታልቅስ አለኝ ለካ እኔስ አለኝ የሚያየኝ/2 ማነው ያከበረኝ እየሱስ ነው ማነው ሰው ያረገኝ እየሱስ ነው/2 ከልጅነቴ ጀምሮ … ያሳደገኝ/4 የለም የለም … በሰው ሃገር ለሚንከራተት ወዳጅ ዘመድ በሌበት በሁሉም ስፍራ ላይ ሁልግዜ ሚገኝ እራበኝ አበላኝ ጠማኝ አጠጣኝ እዚ አደረሰኝ ለተራበው አጉራሽ እየሱስ ነው ለተጠቃው ደራሽ እየሱስ ነው/2 ከልጅነቴ ጀምሮ … ያሳደገኝ/4 የለም የለም … የተረሳው የበግ እረኛ ቸሩ እግዚአብሔር አሰባኛ ካንበሳና ከድብ ያስጣለኝ ጌታዬ ክበር እለዋለው እኔም በተራዬ ባለውለታዬ የተረሳ አስታዋሽ እየሱስ ነው እረኛን አንጋሽ እየሱስ ነው/2

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች