ሃይለኛ
Haylegna
ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007
ሃይለኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 አንደኛ የምለው በኔ ህይወት ላይ የይሁድ አንብሰሳ እርሱ አይደለም ወይ ሞት በኔ ሲኩራራ እኔን ሲያስፈራራ መቃብር ፈንቅሎ ሞትን በሞት ገሎ እየሱስ አንደኛ እኔን አስከትሎ አንደኛ/12 ሃይለኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 እኔ እሞታለው ደሞም እነሳለው ያለው ትዝ ብሏቸው መቼ ተረጋግተው ተመካክረው ገለው አፈር ገባ ብለው ተደርጎ የማያውቅ መቃብር ሲጠበቅ እየሱስ ተነስቷል አለም ሁሉ ይደነቅ ተነስቷል/12 ሃይለኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 ጌታዬ አሸንፎ እኔ ተሸለምኩኝ ካሸናፊዎቹ ሁሉ አስበልጦኝ ሰባሪው ከፊቴ አለፈ አባቴ እኔም ተከተልኩኝ አብሬው ገባሁኝ ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ አመለጥኩ/12 ሃይለኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4 በሁሉ ነገር እየሱስ አንደኛ/4

