Gubae

ጌታ የገባው ሰው

Geta Yegebaw Sew

ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007

ምድረበዳ ቤቱ አሸዋ መኝታው ድንጋይ ነው ትራሱ ሰማይ ተከፍቶለት ደስ ብሎታ እሱ/2 ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2 በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6 ለነ ባዕል ሰው የሚሰግደው ፊቱን የሚቧጭር የሚጨፍረው በእሳት የሚመልስ እኔ ማመልከው የአብረሃም አምላክ ወዴት ሄዶ ነው/6 ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2 በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6 ዳጎን ምን ነካው የተሰበረው የሚታመልኩትን ያዋረዳቸው አንዴ ስጣራ ከተፍ የሚለው ይኔ አምላክ ብቻ በዙፋኑ ነው/6 ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2 በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6 ከጥቅም ጋራ አላገናኘው ምን ሰጠኝ ብዬ የማልለየው አቤት ምህረቱ እያኖረኝ ነው የዘላለም ሞት ተሽሮልኝ ነው/6 ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2 በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች