ኧረ እኔስ ልባርከው
Ere Enes Libarkew
ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007
ምንጭ ከዚያም ከዚም የሚፈልቅለት ሰው አደረገኝ እግዚአብሔር ኧረ እኔስ ልባርከው እስቲ እኔስ ልባርከው/2 ጌታ ምንጭ አፍልቆ እኔን ሲባርከኝ ጠላቶቼ መተው ሲናጠቁኝ ደግሞ ሌላ ቦታ እርሱ ሲያፈልቅልኝ ጠላቶቼ መተው ሲናጠቁኝ መጨረሻን ሚያሳምረው ድንቅ አድራጊው ጌታ እኮ ነው ረሆቦት አደረገው/5 ምንጭ ከዚያም ከዚም የሚፈልቅለት ሰው አደረገኝ እግዚአብሔር ኧረ እኔስ ልባርከው እስቲ እኔስ ልባርከው/2 ልጆቿን ሊውስድ ባለዳ መጣባት የምትከፍለው ገንዘብ ስለሌላት ቁጠባ የማያውቅ የነብይ ሚስት ናት ባሏ ሲሞት የለም ያወረሳት የእግዚአብሔር ሰው ፀለየላት ዘይት ከላይ ፈሰሰላያ እዳ ከፍላ እስኪተርፋት/5 ምንጭ ከዚያም ከዚም የሚፈልቅለት ሰው አደረገኝ እግዚአብሔር ኧረ እኔስ ልባርከው እስቲ እኔስ ልባርከው/2 የሚዘጋው የለም የሚከፍተውን ከፈተልኝ ጌታዬ በሩን ጠላቴን መታና የዘጋብኝን ከፈተልኝ የበረከቱን ለታመኑት ሚታመነው የተዘጋን የሚከፍተው የሚያኖረኝ እየሱስ ነው/5 ምንጭ ከዚያም ከዚም የሚፈልቅለት ሰው አደረገኝ እግዚአብሔር ኧረ እኔስ ልባርከው እስቲ እኔስ ልባርከው/2

