Gubae

እንዴት ሰው ሳያነብ

Endiet Sew Sayaneb

ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007

ላምልከው (፭x) በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ጌታን ፡ አመስግኑት (አመስግኑት) በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ለእርሱ ተቀኙለት ከሞት ፡ ያስመለጠኝ ፡ እየሱሴ ፡ በሉት (፪x) ኢየሱሴ ፡ በሉት ጌታን ፡ ማገልገሉ ፡ ምን ፡ ጠቀመው ፡ ሲሉኝ ጌታን ፡ መከተሉ ፡ ምን ፡ ረባው ፡ ሲሉኝ የተፃፈልኝን ፡ ቃል ፡ አነበብኩኝ እንዳገለግለው ፡ የባሰ ፡ አበረታታኝ በምድር ፡ መቶ ፡ እጥፍ (አሜን) በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ በምድር ፡ መቶ ፡ እጥፍ (አሜን) በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ጌታን ፡ አመስግኑት (አመስግኑት) በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ለእርሱ ተቀኙለት ከሞት ፡ ያስመለጠኝ ፡ እየሱሴ ፡ በሉት (፪x) ኢየሱሴ ፡ በሉት እምነት ፡ ከመስማት ፡ ነው መስማትም ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው እንዴት ፡ ሰው ፡ ሳያነብ ፡ ከአያቱ ፡ ይወርሳል እውር ፡ እውርን ፡ ሰው ፡ ወዴት ፡ ይመራዋል ተያይዞ ፡ ገደል ፡ በለው ፡ ኃላን ፡ ይቆጭሃል እውነቱን ፡ ልንገርህ (እውነቱን)፡ እየሱስ ፡ ያድናል (አሳምሮ) እውነቱን ፡ ልንገርህ (እውነቱን)፡ እየሱስ ፡ ያድናል (አሳምሮ) ኢየሱስ ፡ ያድናል በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ጌታን ፡ አመስግኑት (አመስግኑት) በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ለእርሱ ተቀኙለት ከሞት ፡ ያስመለጠኝ ፡ እየሱሴ ፡ በሉት (፪x) ኢየሱሴ ፡ በሉት ልቤን ፡ ስለጣልኩኝ ፡ ብሉይ ፡ ኪዳን ፡ ላይ በጥላው ፡ ረክቼን ፡ አዲስን ፡ ሳላይ በእራሴ ፡ እንዳልወስን ፡ ነበሩኝ ፡ ከልካይ ይሉኝታው ፡ ለቀቀኝ (እሰይ) ፡ እየሱስን ፡ ሳይ ይኸው ፡ ስንት ፡ አመቴን (ሳይሰለቸኝ) ፡ ሆንኩኝ ፡ የእርሱ ፡ አገልጋይ (ተመችቶኝ) ይኸው ፡ ስንት ፡ አመቴን (ሳይሰለቸኝ) ፡ ሆንኩኝ ፡ የእርሱ ፡ አገልጋይ (ተመችቶኝ) ሆንኩኝ ፡ የሱ ፡ አገልጋይ በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ጌታን ፡ አመስግኑት (አመስግኑት) በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ለእርሱ ተቀኙለት ከሞት ፡ ያስመለጠኝ ፡ እየሱሴ ፡ በሉት (፪x) ኢየሱሴ ፡ በሉት

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች