Gubae

እለፍ ብሎኛል

Elef Bilognal

ዳዊት ሞላልኝ · ተባረረ

ዞር ዞር ዞር ዞርበል ጠላቴ ጌታ ፈቶኛል ከእስራቴ አንዴ ፈቶኛል አልመለስም እጄን ለጠላት ፈፅሞ አልሰጥም እለፍ ብሎኛል ጌታዬ አልያዝም ሂድ ብሎኛል የሱሴ አልዘገይም/2 አውቆ ያክፉ እራዕይ አንዳለኝ ወጥመድ ዘርግቶ አታልፍም ቢለኝ ወጥመዱን ሰብሮ ጌታዬ ሂድ እለፍ አለኝ በጌትነቱ እየሱሴ እኔን አኮራኝ አኮራኝ ጌታዬ/4 እለፍ ብሎኛል ጌታዬ አልያዝም ሂድ ብሎኛል የሱሴ አልዘገይም/2 ከቀድሞ ይልቅ ዮርዳኖስ ሞልቶ ተስፋ ያለውን ህዝብ አስፈራርቶ ልክ እንደክምር ባህሩ በቃሉ ያቆመው ተስፋን የሰጠው እግዚአብሔር የታመነነ ነው ታመኝ ነው ጌታዬ/4 እለፍ ብሎኛል ጌታዬ አልያዝም ሂድ ብሎኛል የሱሴ አልዘገይም/2 ላምላኬ እንዳልሰግድ ሲከታተሉኝ ሰበብ ፈልገው ጉድጓድ ከተቱኝ ላንበሶች ሰቷቸው ተንከባከቡኝ መላኩን ልኮ ጌታዬ ከሞት አዳነኝ አዳነኝ ጌታዬ/4 እለፍ ብሎኛል ጌታዬ አልያዝም ሂድ ብሎኛል የሱሴ አልዘገይም/2

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች