Gubae

እጄን የያዘኝ

Ejen Yazegn

ዳዊት ሞላልኝ · ተባረረ

ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ እጄን የያዘኝ/8 ሰይጣን እንደሆነ መቼ ያርፋል ሁሌ ያወራል ይዞረኛል ወዶ አይደለም ይፈራኛል እየሱስ ቀብቶኛል/4 ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ እጄን የያዘኝ/8 እንደማይተወኝ ቃል የገባው ጌታዬ እንዳንተ መች ክፉ ነው የጥሉን ግድግዳ ያፈረሰው የጠራኝ የታመነ ነው/4 ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ እጄን የያዘኝ/8 ሰይጣን ህዝብ መሃል ተደባልቆ ከሰሰ ስለኔ አደናንቆ ለክፉ አሳልፎ የማይሰጠኝ ከሳሼን ገሰፀልኝ/4 ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ እጄን የያዘኝ/8 መቼ ጀመርኩና የሄ ውሽንፍር ነው ምኑ ተያዘና ደመናው ገና ነው ገና ነው ደመናው ገና ነው ገና ነው ዝናቡ ገና ነው ገና ነው ዘንድሮስ ካቦድ ነው

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች