Gubae

በል ሲል የምልለት

Bel Sil Yemililet

ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007

ጌታ ይታመናል አይሆንም አልልም በእግዚአብሔር ይሆናል አትችልም አልልም ለእርሱ ምን ይሳናል የአራት ቀኑ እሬሳ ኮራ ብሎ መቷል መርከብ ተሰባብሮ በሰላም ደርሰናል ለደረቁ አጥንቶች ስጋ ለሌላቸው ሂድ ተናገር አለኝ ሊያንቀሳቅሳቸው በል ሲል የምልለት የእግዚአብሔር አፉ ነኝ በደረቅ ነፈር ላይ ትንቢት አናገረኝ አናገረኝ አናገረኝ ይፈፅመዋል ምን ይሳነዋል/2 አይሆንም አልልም በእግዚአብሔር ይሆናል አትችልም አልልም ለእርሱ ምን ይሳናል የአራት ቀኑ እሬሳ ኮራ ብሎ መቷል መርከብ ተሰባብሮ በሰላም ደርሰናል መምህሩን አታድክም ልጅቷ ሞታለች ብለው ተናገሩ ያማኝ አላማኞች እመን እንጂ አትፍራ ተኝታለች አለው ሞት እንቅልፍ ይሆናል ጌታን ለታመነው ለታመነው ለታመነው ሞት እንቅልፍ ይሆናል ጌታን ለታመነው ሞት እንቅልፍ ይሆናል እርሱን ለታመነው አይሆንም አልልም በእግዚአብሔር ይሆናል አትችልም አልልም ለእርሱ ምን ይሳናል የአራት ቀኑ እሬሳ ኮራ ብሎ መቷል መርከብ ተሰባብሮ በሰላም ደርሰናል አንካሶች ሲዘሉ እውሮች በርተዋል ድንግሏም ወልዳለች ትንቢት ተደፅሟል እኔም መልክት አለኝ ጌታ ይናገራል ጌታ በታምራት ህዝቡን ያሻግራል ያሻግራል ያሻግራል ጌታ በታምራት ህዝቡን ያሻግራል/2 አይሆንም አልልም በእግዚአብሔር ይሆናል አትችልም አልልም ለእርሱ ምን ይሳናል የአራት ቀኑ እሬሳ ኮራ ብሎ መቷል መርከብ ተሰባብሮ በሰላም ደርሰናል እግዚአብሔር/4 ልዩ ነህ ክበር ክበር/4

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች