Gubae

አለ ዳኛ

Ale Dagna

ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007

ቀድሞ እንዲጠፋ እንዳይተርፍ ክፉ አውሬ በላው ባሉት አፍ ደግሞ መክበሩን አውርተው ሰግደው አፀኑት ግብፅ ሄደው የዋህን ህልመኛን አልሰማ ስለመሞቱ ሲታማ ሊገሉት ፀሃይ ስትጠልቅ ህልመኛው ወጣ ሲጠበቅ ጣልቃ ሚገባ ሚያስመልጥ ክፉን ለበጎ የሚለውጥ አለ ዳኛ/6 ትንሹ የፍሬ ዛፍ ሴጣን በውንድም ሊቀጥፍ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው በባዕድ ምድር ላይ ሾመው የዋህን ህልመኛን አልሰማ ስለመሞቱ ሲታማ ሊገሉት ፀሃይ ስትጠልቅ ህልመኛው ወጣ ሲጠበቅ ጣልቃ ሚገባ ሚያስመልጥ ክፉን ለበጎ የሚለውጥ አለ ዳኛ/6 ጌታ የጠራው አገልጋይ ወድቆ አይቀርም መንገድ ላይ በቃ ሲል ጌታ መከራው መፍትሄ ያለው እርሱ ነው የዋህን ህልመኛን አልሰማ ስለመሞቱ ሲታማ ሊገሉት ፀሃይ ስትጠልቅ ህልመኛው ወጣ ሲጠበቅ ጣልቃ ሚገባ ሚያስመልጥ ክፉን ለበጎ የሚለውጥ አለ ዳኛ/6 ባገር በምርዱ ሲያወሩ ሞቷል እያለ መንደሩ መርዶ እራሳቸው አውርተው ደግሞ ጨረሱ አልቅሰው የዋህን ህልመኛን አልሰማ ስለመሞቱ ሲታማ ሊገሉት ፀሃይ ስትጠልቅ ህልመኛው ወጣ ሲጠበቅ ጣልቃ ሚገባ ሚያስመልጥ ክፉን ለበጎ የሚለውጥ አለ ዳኛ/6

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች