አትተወኝ
Atetewegn
ዳዊት ጌታቸው · እጠብቅሃለሁ · 2010
ምክንያት : አላቀርብም : ለኃጢአቴ ራሴን : አውቀዋለሁ : ማንነቴን አንተ : ግን : ጻጽቅ : ነህ : ለዘለዓለም ታውቀኛለህና : የትም : አልሄድም አሳዝኜሃለሁ : እውነት : ነው አላስከበርኩህም : አውቃለሁ ነገር : ግን : ጌታ : ሆይ : ማረኝ : እላለሁ ምህረትህ : ብዙ : ነው : አንጻኝ : ነጻለሁ ከፊትህ : አትጣለኝ : ከቶ : ዝም : አትበለኝ ቅዱሱን : መንፈስህን : ከ : እኔ : አትውሰድብኝ መለወጥ : እሻለሁ : ከ : ኃጢአቴ : አንጻኝ በደምህ : እጠበኝ : እኔም : እነጻለሁኝ ኃጢአተኝነቴ : እጅግ : አሳዝኖህ ትተኸኝ : እንዳትሄድ : ለፈቃዴ : ሰጥተህ እኔ : ባሳዝንህም : አትተወኝ : እባክህ መሃሪ : ነህና : በ : እጅህ : ላይ : ጣለኝ አሳዝኜሃለሁ : እውነት : ነው አላስከበርኩህም : አውቃለሁ ነገር : ግን : ጌታ : ሆይ : ማረኝ : እላለሁ ምህረትህ : ብዙ : ነው : አንጻኝ : ነጻለሁ ኃጢአተኛን : ትተህ : ጨክነህ : ብትሄድ ማን : ይመልሰዋል : ከሲዖል : መንገድ እኔም : ወደ : ሲዖል : ብሄድ : ማን : ያድነኛል በእጅህ : ላይ : መጣል : እርሱ : ይሻለኛል

