የኔ ዳኛ
Yene Dagna
ዳንኤል አምደሚካኤል · ልዘምር · 2019
አንተ ነህ መመኪያዬ አንተ ነህ መመኪያዬ እግዚአብሔር ጌታዬ አሀ አሀ እግዚአብሔር ጌታዬ እግዚአብሔር ጌታዬ አሀ አሀ እግዚአብሔር ጌታዬ አንተ ነህ የኔ ዳኛ አንተ ነህ የኔ ዳኛ ለክፉ ቀን መዳኛ አሀ አሀ ለክፉ ቀን መዳኛዬ ለክፉ ቀን መዳኛ አሀ አሀ ለክፉ ቀን መዳኛ ለራሴ ማስተዋል ከቶ አልደገፍም ባንተ ነው ይሁንልኝ ብዬ በፍቃድህ መኖር ክብሬ ነው አንተን ለታመነች ለተደገፈች ነብስ አጥር ነህ በምረት ተይዛ በሰላም ትጠብቃታለህ ትጠብቃታለህ ትጠብቃታለህ አሀ አሀ ትጠብቃታለህ አንተ ነህ መመኪያዬ አንተ ነህ መመኪያዬ እግዚአብሔር ጌታዬ አሀ አሀ እግዚአብሔር ጌታዬ እግዚአብሔር ጌታዬ አሀ አሀ እግዚአብሔር ጌታዬ አንተ ነህ የኔ ዳኛ አንተ ነህ የኔ ዳኛ የክፉ ቀን መዳኛ አሀ አሀ የክፉ ቀን መዳኛዬ የክፉ ቀን መዳኛ አሀ አሀ የክፉ ቀን መዳኛ የተለወጥኩበት ያዳነኝ ይሄ ክብር ፀጋ የመስቀልህ ፍቅር አበቃኝ ወዳንተ እንድጠጋ ባሳለፍኩት ዘመን የገባኝ ያየሁት ይሄን ነው ከሲኦል ማምለጤ መዳኔ በፀጋ ብቻ ነው አሀ አሀ በፀጋ ብቻ ነው በፀጋ ብቻ ነው አሀ አሀ በፀጋ ብቻ ነው

