Gubae

የማይለዋወጥ

Yemayelewawet

ዳንኤል አምደሚካኤል · የሰው እጅ የሌለበት · 2013

እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ብቻ አዝ፦ ነገር ፡ እንደነበረ ፡ እንዳለ ፡ አይቀርም (፪x) የማይለዋወጥ ፡ የማይቀያየር ጸንቶ ፡ የሚኖረው እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ዝና ፡ ክብር ፡ ቋሚ ፡ አይደለም ሃብት ፡ አያኖር፡ ለዘለዓለም ዓለም ፡ መልኳ ፡ ተለዋጭ ፡ ነው ያው ፡ የሆነው ፡ ክርስቶስ ፡ ነው ሕይወት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው አዝ፦ ነገር ፡ እንደነበረ ፡ እንዳለ ፡ አይቀርም (፪x) የማይለዋወጥ ፡ የማይቀያየር ጸንቶ ፡ የሚኖረው እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ትላንት ፡ ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ያው ፡ የሆነው ፡ ቤዛ ፡ ለዓለም ማይለወጥ ፡ ማያረጀው ጌታ ፡ ብቻ ፡ የማይሞተው ትንሳኤ ፡ ሕይወት ፡ ነው አዝ፦ ነገር ፡ እንደነበረ ፡ እንዳለ ፡ አይቀርም (፪x) የማይለዋወጥ ፡ የማይቀያየር ጸንቶ ፡ የሚኖረው እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፀሐይ ፡ ብርሃን ፡ ስትከለክል ጨረቃዋም ፡ ደም ፡ ስትመስል ዓለም ፡ አላት ፡ መጨረሻ ያለ ፡ ሚኖር ፡ ጌታ ፡ ብቻ የዘለዓለም ፡ አምባ አዝ፦ ነገር ፡ እንደነበረ ፡ እንዳለ ፡ አይቀርም (፪x) የማይለዋወጥ ፡ የማይቀያየር ጸንቶ ፡ የሚኖረው እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) "እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ብቻ (፬x)"

ዳንኤል አምደሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች