መንፈሱ መጣ
Menfesu Meta
ዳንኤል አምደሚካኤል · ልዘምር · 2019
መጣ መንፈሱ መጣ በእኔ አሄ መጣ መንፈሱ መጣ በእኔ የእግዚአብሔር መንፈስ መጣ በእኔ ኦሆ መጣ መንፈሱ መጣ በእኔ እንደተስፋ ቃሉ መንፈሱ መጣ በእኔ የእግዚአብሔር ቸር ነው መንፈሱን ሞልቶኛል አስተማሪዬ ነው በእውነት ይመራኛል እንደተስፋ ቃሉ ከሰማይ የተሰጠኝ ለወንጌል አደራ እንድበቃ ጉልበት ሆነኝ አነቃቃኝ ጌታ እሳቱ ነደደ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል በኔ ላይ ወረደ በአዲስ ቋንቋ ጸለይኩ ስጦታን ተቀበልኩኝ አስደናቂ ክብሩን ማዳኑን መሰከርኩኝ ከአርያም የሆነ ያገኘሁት መንፈስ በባህሪው አምላክ ህይወትን የሚያድስ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ስላሴ የእግዚአብሔር ይመስገን መጠለያ ለነብሴ

