ምህረት የበዛለት
Meheret Yebezalet
ዳንኤል አምደሚካኤል · ይሆናል · 2003
ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል ርዕስ ምህረት የበዛለት አልበም ይሆናል አዝ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው(፪x) ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ አዝ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (፪x) ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (፪x) ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው አዝ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x)

