ማምለጫ
Mamlecha
ዳንኤል አምደሚካኤል · ልዘምር · 2019
ማምለጫ አለኝ የጌታ ስም ማምለጫ አለኝ ኦሆ የኢየሱስ ስም ማምለጫ አለኝ የጌታ ስም ማምለጫ አለኝ አሃ የኢየሱስ ስም መዳኛዬ መዳኛዬ ማምለጫዬ ነህ ማምለጫዬ መዳኛዬ መዳኛዬ ማምለጫዬ ነህ ማምለጫዬ 1. ስሙን ጠራሁ በጌታ አመንኩኝ ከዘለዓለም ሞት አመለጥኩኝ ዳግም ልደት ከላይ ስልጣን ሰጠኝ የልጅነቱን ከዘለዓለም ዘላቂ ህብረቱን አዲስ ህይወት ሆነኝ አመለጥኩኝ ኢየሱስ ቤዛ ሆነኝ (4) ማምለጫ አለኝ የጌታ ስም (አዝ) 2. የጠላቴን ሰብሮ ወጥመዱን ጌታ ቀድሞ አፍርሶ እቅዱን ድልን አውርሶኛል በወደደኝ አሸንፌአለሁ ካስጨነቀኝ እጅ አምልጫለሁ ምስጋና ለእግዚአብሔር ጋሻ ሆነኝ በክንዱ ተደከፍኩኝ አሃ ጋሻ ሆነኝ በክንዱ ተደገፍኩኝ (4) ማመምለጫ አለኝ የጌታ ስም (አዝ) 3. ስሙ ለኔ የፀና አለቴ አቁሞኛል ነው መሰረቴ ሃያል የኔ ጌታ ልቀኝለት ምስጋናን ላብዛ ክቡር ደሙ ነፍሴን ለገዛ ውዳሴ በረከት ይሁንለት ለክቡር ስሙ ስግደት (4) ማምለጫ አለኝ የጌታ ስም (አዝ)

