Gubae

ልዘምር

Lezemer

ዳንኤል አምደሚካኤል · ልዘምር · 2019

ልዘምር(፪) ፡ ልዘምር ልዘምር ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር ልቀኝለት ቅኔ ታላቅ ሰሙ ይክበር መድኀኔ ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል ይህስ አይገርምም ወይ ታምር ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር ታ ላ ቅ ነ ው ም ህ ረ ቱ ልዘምር አስደናቂ ፍቅር ከሰማይ የሆነ ሰው ሆኖ ተወልዶ ሕይወቴን አዳነ አብ ሳበኝ በፍቅሩ ወልድ ቤዛ ለነፍሴ አተመኝ መንፈሱ አንድ አምላክ ሥላሴ ዘምር ዘምር አለኝ ጨምር እንደገና ማዳኑ ተወርቶ ድንቁ መች ያልቅና ተዓምር ነው መዳኔ ምስጋና ለእግዚአብሔር የኢየሱስን ፍቅር ምህረቱን ልዘምር ኢየሱስ ነው መንገዱ ካህን አስታራቂ በደሌን ይቅር ባይ የነፍሴ ጠባቂ በመንፈስ ላምልከዉ ለአብ ይሁን ስግደት እግዚአብሔር የሚወደዉ አይጓደልበት

ዳንኤል አምደሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች