Gubae

ደስታዬ

Destayie

ዳንኤል አምደሚካኤል · ይሆናል · 2003

አዝ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ

ዳንኤል አምደሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች