Gubae

አልፌዋለሁ

Alefewalehu

ዳንኤል አምደሚካኤል · ልዘምር · 2019

ማዕበሉን ፡ አልፌዋለሁ ፡ አንተ ፡ ከኔ ፡ ጋራ ፡ ሆነህ ፡ X፫ ወጀቡንም ፡ አልፌዋለሁ ፡ አንተ ፡ ከኔ ፡ ጋራ ፡ ሆነህ ፡ X፫ በህዋቴ ፡ ያለቀስኩበት አለፈ ፡ ለበጐ ፡ ሆነ ፡ X፫

ዳንኤል አምደሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች