Gubae

አንፈራም

Anferam

ዳግማዊ ጥላሁን · ጌታ እርሱ ብቻ ነው · 2004

አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን (፪x) እንደ ፡ እንጀራ ፡ ይሆኑልናል ጥላቸው ፡ ከላይ ፡ ተገፏል እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር ፡ ነው እንውጣና ፡ እንውረሰው (፫x) የረገጥነውን ፡ እንውረሰው አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን ቀን ፡ በደመና ፡ እየመራን የእሳት ፡ አምድ ፡ እያበራ በክንፉ ፡ ሥር ፡ ተሸሽገን ወዳየህልን ፡ እንገባለን (፫x) ወዳየልን ፡ እንገባለን አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን ጀግና ፡ ነው ፡ የምናመልከዉ አይተወው ፡ ሰይጣንን ፡ ሳይሰብረው በዚም ፡ ትውልድ ፡ ክንዱን ፡ እናያለን እንውጣ ፡ እንጂ ፡ እናሸንፋለን እንደ ፡ እንጀራ ፡ ይሆኑልናል ጥላቸው ፡ ከላይ ፡ ተገፏል እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር ፡ ነው እንውጣና ፡ እንውረሰው (፫x) የረገጥነውን ፡ እንውረሰው አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን (፪x) ፈረሱንና ፡ ፈረሰኛውን ፡ ሆ በባህር ፡ የጣለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x)

ዳግማዊ ጥላሁን · ሁሉም ዘማሪዎች