ያስመካል
Yasmekal
ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017
ጌታን ተስፋ ያረጉ መቼም አያፍሩም*2 ጌታን የተደገፉ መቼም አይወድቁም*2 ያስመካል ያስመካል ምስክር ነኝ ያስመካል ዓይኔን አላነሣም አጋዥ ፍለጋ ረድዔቴ አንተ ሰማይ ምድርን የሠራህ አታሳፍረኝም ሁሉን ትችላለህ ለጥያቄዬ ሁሉ ኢየሱስ መልስ አለህ ጌታን ተደግፎት ማንስ አፈረበት ቀና ቀና ቀና አለ በስሙ ያመነ* ያስመካል ያስመካል ምስክር ነኝ ያስመካል እንደ ሰው ያይደለ የማያጥፍ ቃሉን ልመናዬን ሰምቶ የሚሰጠኝ ሁሉን ሳንኳኳ የሚከፍት ስጠይቅ ሚመልስ ማልሰጋበት ተስፋዬ ነው ጌታዬ ኢየሱስ ጌታን ተደግፎት ማንስ አፈረበት ቀና ቀና ቀና አለ በስሙ ያመነ* ያስመካል ያስመካል ምስክር ነኝ ያስመካል ይረሳናል ብለው ሳይፈሩ ሳይሰጉ እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረጉ አያሳፍራቸው አይተዋቸው ከቶ በፍጹም አያውቅም ማንንም እረስቶ ጌታን ተደግፎት ማንስ አፈረበት ቀና ቀና ቀና አለ በስሙ ያመነ* ጌታን ተደግፎት ማንስ አፈረበት ቀና ቀና ቀና አለ በስሙ ያመነ* ኢየሱስን ተደግፎት ማንስ አፈረበት ቀና ቀና ቀና አለ በስሙ ያመነ* ኢየሱስን ተደግፎት ማንስ አፈረበት ቀና ቀና ቀና አለ በስሙ ያመነ*

