ወጥቷል ከፊቴ
Wottual Kefitie
ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017
ጌታ ወጥቷል ከፊቴ ወጥቷል ከፊቴ ኢየሱስ አባቴ ወጥቷል ከፊቴ ስሙ ወጥቷል ከፊቴ ወጥቷል ከፊቴ ኢየሱስ አባቴ ወጥቷል ከፊቴ የኑሮዬ ደጀን የቤቴ ጉልላት የእኔ ብርቱ አፍቃሪ የጠላቴ ጠላት የነፍሴ ጠባቂ የእኔ ባላደራ ከፊቴ ስትወጣ ማንንም አልፈራ አለ በክፉ ቀን ጥላ አለ መጠጊያ ከለላ አለ መጠለያ ዋርካ አለ አዳኝ እሚያስመካ ጌታ ወጥቷል ከፊቴ ወጥቷል ከፊቴ ኢየሱስ አባቴ ወጥቷል ከፊቴ ስሙ ወጥቷል ከፊቴ ወጥቷል ከፊቴ ኢየሱስ አባቴ ወጥቷል ከፊቴ የማደርገው ጠፍቶኝ መሽቶብኝ በቀትር ረድዔት ፍለጋ ዙሪያ ገብ ሳማትር ብርሃን አበራልኝ በሕይወቴ በርቶ ስሙን አከበረ በእኔ ታሪክ ሠርቶ አለ በክፉ ቀን ጥላ አለ መጠጊያ ከለላ አለ መጠለያ ዋርካ አለ አዳኝ እሚያስመካ

