ክርስቶስ
Kiristos
ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017
ከላይ የወረደ የተሰጠን ከአብ ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ጥበብ መንፈስ ቅዱስ ያስረዳው ለሰው የገለጠው ጌታ ኢየሱስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ ሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው ከአብርሃም በፊት የነበረ ዓለማትን በቃል ብቻ የፈጠረ የለውም ፍፃሜ ለትውልዱ ቁጥር ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ምስጢር ቢወለድም እንኳ ከድንግል ማርያም ልጄ እርሱ ነው ብሏል አብ ከአርያም ወዶታል አባቱ በእርሱ ብሎት ደስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ ሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው ጸጋ እውነት ተሞልቶ ቃል በኛ ማደሩ ይህን ሥጋና ደም አይችሉት ሊያብራሩ ተጥሏል በዚህ የአዲስ ኪዳን መሠረት በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ሕያው ዓለት የቤተ ክርስቲያን ራስ በኩር የፍጥረት የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ወልድ መለኮት ክርስቶስ ኢየሱስ ሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው

