እልልታ
Elilita
ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017
እልልታ ሰው ላረገኝ ጌታ እልልታ ጠላቴን ለመታ እልልታ ሕያው ላረገኝ እልልታ ከሞት ላዳነኝ በእኔና ሞት መሐል ቀርቶ አንድ ስንዝር ውድቀቴን ስጠብቅ በጭንቀት ሳጣጥር ከአዳኙ አመለጥሁ እንደ ወፍ በርሬ ለአዳኜ አበዛለሁ ምስጋና ዝማሬ እልልታ ሰው ላረገኝ ጌታ እልልታ ጠላቴን ለመታ እልልታ ሕያው ላረገኝ እልልታ ከሞት ላዳነኝ እልልታ ሰው ላረገኝ ጌታ እልልታ ጠላቴን ለመታ እልልታ ሕያው ላረገኝ እልልታ ከሞት ላዳነኝ ወጥመድ ተዘርግቶ በሞት ሸለቆ ጠላት ሲጠብቅ ድብቅ ሽምቆ አመለጥኩኝ ባንተ ነፍሴን ከሚሻ ነፃ አወጣኸኝ ሆንከኝ መሸሻ ምስጋና አምልኮ ጨምሬ ጨምሬ ጨምሬ ጨምሬ አልጠገብኩም ዛሬም እልልታ ሰው ላረገኝ ጌታ እልልታ ጠላቴን ለመታ እልልታ ሕያው ላረገኝ እልልታ ከሞት ላዳነኝ ስለ ስሙ መራኝ በጽድቅ መንገድ ነፍሴንም አዳናት ከአዳኞች ወጥመድ አልተሰናከልኩም ባልፍም በሞት ጥላ እግዚአብሔር አምላኬ ሆኖልኝ ከለላ ወጥመድ ተዘርግቶ በሞት ሸለቆ ጠላት ሲጠብቅ ድብቅ ሽምቆ አመለጥኩኝ ባንተ ነፍሴን ከሚሻ ነፃ አወጣኸኝ ሆንከኝ መሸሻ ምስጋና አምልኮ ጨምሬ ጨምሬ ጨምሬ ጨምሬ አልጠገብኩም ዛሬም

