ባንተ እጅ ነው
Bante Ej
ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017
ሸክላ ሠሪ በእጁ ያለውን ጭቃ እንደሚሠራው አድርጎ ጠቃሚ ዕቃ በእጅህ ነው ያለው ጌታ የኔም ነገር ይወድቃል ብዬ ልቤ አይሸበር ባንተ እጅ ነው ባንተ እጅ ነው ባንተ እጅ ነው ጌታ የሕይወቴ ዕጣ ፈንታ ባንተ እጅ ነው ባንተ እጅ ነው ባንተ እጅ ነው ጌታ የሕይወቴ ዕጣ ፈንታ ባንተ እጅ ያለ አይበላሽም ኢየሱስ የያዝከው አይበላሽም ጊዜ አያልፍበትም የሰጡህ በአደራ ይበላሻል ተብሎ ከቶ የማያስፈራ ሕይወቴን በእጅህ ላይ አኖረዋለሁኝ የማመልክህ አምላክ ታማኝ ነህ አውቃለሁ ሕይወቴን አመንኩት አምላኬ እጅህ ላይ ታማኝ ነህ ዘላለም በምንም አልሰጋም ማን ጥሎ ያውቃል የፍቅር እጅህ እኔ ምስክር ነኝ ልናገርልህ

