አመሰግነዋለሁ
Ameseginewalehu
ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017
አይነስ አምልኮ አይነስ ክብር ድንቅን ላደረገ ለእግዚአብሔር አይነስ ውዳሴ አይነስ ምስጋና እስከ ዛሬ ድረስ ረድቶኛልና መድኃኒቴ ጌታ ኢየሱስ ብርሃኔ ወገግታዬ ሆኖ በሱ በርቷል ቀኔ መንገዴን አቅንቷል ቀድሞልኝ ከፊቴ ድንቅ አድርጎልኛል ይብዛለት ባርኮቴ አመሰግነዋለሁ በሕይወት ዘመኔ አመሰግነዋለሁ ድንቅ አድርጎልኛል አመሰግነዋለሁ በጠላቶቼ ፊት አመሰግነዋለሁ ድልንም ሰጥቶኛል አይነስ አምልኮ አይነስ ክብር ድንቅን ላደረገ ለእግዚአብሔር አይነስ ውዳሴ አይነስ ምስጋና እስከ ዛሬ ድረስ ረድቶኛልና እግሬን ከስብራት ዓይኖቼን ከዕንባ ላሻገረኝ ሁሉን ጣልቃ እየገባ በመከራው ቀኔ የሆነልኝ ተገን በሕይወት ያኖረኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን*2 እናገረውም ዘንድ የአምላኬ ምስጋና ጌታ በሕይወቴ ድንቅ አደረገና በደስታ ለውጦት የሐዘን ምዕራፌን በመዝሙር ከፍታለሁ በምስጋና አፌን ይብዛለት ምስጋና ይብዛለት ክብር ሁሉ ላድረገ ለእግዚአብሔር ይብዛለት ምስጋና ይብዛለት ክብር ድንቅን ላደረገ ለእግዚአብሔር

