Gubae

Yehen Yaregew

ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት

ወደ ፡ ፀጋህ ፡ ዙፋን ፡ በእምነት ፡ እቀርባለሁ ፤ በእምነት ፡ እቀርባለሁ በኢየሱስ ፡ ምክንያት ፡ ድፍረት ፡ አግኝቻለሁ ፤ ድፍረት ፡ አግኝቻለሁ (፪x) የከበደው ፡ ኪዳን ፡ ይኸው ፡ ቀለለልኝ ፤ ይኸው ፡ ቀለለልኝ በነጻ ፡ እንዳመልከው ፡ ልጁን ፡ ሰደደልኝ ፤ ልጁን ፡ ሰደደልኝ (፪x) ይህን ፡ ያረገው (፪x) ፡ ይህን ፡ ያረገው ፡ ጌታዬ ፡ እንዳመልከው ፡ ነው ይህን ፡ ያረገው (፪x) ፡ ይህን ፡ ያረገው ፡ ጌታዬ ፡ እንዳመልከው ፡ ነው በግ : እርግብ ፡ አልይዝም ፡ አንተን ፡ ለማምለክ ፤ አንተን ፡ ለማምለክ እንጨት ፡ ረብርቤ ፡ እሳት ፡ አላነድም ፤ እሳት ፡ አላነድም (፪x) ያንን ፡ ከባድ ፡ ስርዓት ፡ ኢየሱስ ፡ አስቀረው ፤ ጌታዬ ፡ አስቀረው ያለምንም ፡ ድካም ፡ እርሱን ፡ እንዳመልከው ፤ እርሱን ፡ እንዳመልከው ፡ አዎ (፪x) ይህን ፡ ያረገው (፪x) ፡ ይህን ፡ ያረገው ፡ ጌታዬ ፡ እንዳመልከው ፡ ነው ይህን ፡ ያረገው (፪x) ፡ ይህን ፡ ያረገው ፡ ጌታዬ ፡ እንዳመልከው ፡ ነው በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ሃሳቤ ጌታን ፡ እወደዋለሁ ፡ ከሁሉም ፡ አብልጬ (፪x) አብልጬ ፡ ከሁሉም ፡ አስበልጬ (፰x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች