Yalfal
ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት
ያልፋል ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ይህም ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ፤ ያልፋል ያልፋል ፡ ሃዘን ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ደስታም ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ፤ ያልፋል የማታልፍ ፡ ጌታ ፡ ሁሌ ፡ ያው ፡ የሆንክ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ጸንተህ ፡ ምትኖር (፪x) ዞር ፡ ብዬ ፡ አሰብኩትና ፡ ያለፍኩትን ፡ ብዙ ፡ ጐዳና ቀና ፡ ብዬ ፡ አንተን ፡ ግን ፡ ሳይ አላልፈክም ፡ እኮ ፡ ያው ፡ በዙፋንህ ያው ፡ በዙፋንህ ፡ ጌታዬ ፡ ያው በዙፋንህ ፡ አሃ/ኦሆ (፪x) ያልፋል ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ይህም ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ፤ ያልፋል ያልፋል ፡ ሃዘን ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ደስታም ፡ ያልፋል ያልፋል ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ፤ ያልፋል የማታልፍ ፡ ጌታ ፡ ሁሌ ፡ ያው ፡ የሆንክ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ጸንተህ ፡ ምትኖር (፪x) ከንፈሬን ፡ አልከለክልም ፡ አንደበቴ ፡ ለአንተ ፡ ዝም ፡ አይልም ከልቤ ፡ አከብረዋለሁ ፡ ፈቅጄም ፡ አመልክሃለሁ ክብር ፡ ለአንተ (ኦሆሆሆ) ፡ ሞገስ ፡ ለአንተ (አሃሃሃ) ፡ ሞገስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ምሥጋና ፡ ለአንተ (ኦሆሆሆ) ፡ ክብር ፡ ለአንተ (አሃሃሃ) ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ነው የማመልከው ፡ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ትልቅ ፡ ነው ሁሉን ፡ በሥልጣኑ ፡ የሚያስተዳድረው ባለዝና ፡ ሥሙ ፡ የተፈራ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ ገናና ዛሬም ፡ ገናና ፡ ኦሆ ፡ ዛሬም ፡ ገናና ፡ አሃ (፪x) ገናና ፡ ነው ፤ ገናና ፡ ነው ገናና ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ገናና ፡ ነው በሰማይ ፡ በምድር ፡ ሥሙ ፡ የተፈራ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ገናና (፪x) ገናና ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ገናና ፡ ነው ገናና ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው በሰማይ ፡ በምድር ፡ ሥሙ ፡ የተጠራ/የተፈራ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ገናና (፪x)

