Gubae

Wejebu

ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት

አንተን ፡ የታመነ ፡ መች ፡ አፈረ አንተን ፡ የታመነ ፡ መች ፡ ከሰረ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ ኢየሱሴ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ ኢየሱሴ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ (፪x) ትላንትን ፡ አልፌ ፡ ዛሬ ፡ ደርሻለሁ ደርሻለሁ ፡ ዛሬ ፡ ደርሻለሁ (፪x) ቀኝህ ፡ ደግፎኛል ፡ ለነገ ፡ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ፡ ለነገ ፡ አምንሃለሁ (፪x) ምን ፡ ያስደነግጣል ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ እሰጋለሁ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ (፪x) ተሻገሪ ፡ ያለኝ ፡ ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ አምላኬ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በኃይሉ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በሥራው ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ እኔም ፡ አየሁት ፣ አለ ፡ አለ ሲደርስልኝ ፣ አለ ፡ አለ ጠላቴን ፡ ረግጦ ፣ አለ ፡ አለ ሲወጋልኝ ፣ አለ ፡ አለ ወጀቡ ፡ ቢበዛ ፡ ነፋሱ ፡ ቢያይልም ኦ ቢያይልም ፡ ነፋሱ ፡ ቢያይልም (፪x) ቃሉን ፡ እይዛለሁ ፡ አልነቃነቅም አሃ ፡ አልነቃነቅም (፪x) ቃል ፡ ይናገር ፡ እንጂ ፡ ቃሉን ፡ የሚጠብቅ አሃ ፡ ቃሉን ፡ የሚጠብቅ (፪x) ከሁኔታ ፡ በላይ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፡ ትልቅ አሃ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፡ ትልቅ (፪x) ክበር ፡ ዛሬ ፡ እንደገና (፫x) ልርካ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና (፪x) ለፈተና ፡ መውጫ ፡ አዘጋጀልኝ አሃ ፡ አዘጋጀልኝ (፪x) ለማዕበሉ ፡ ደግሞ ፡ ገደብ ፡ ሰራልኝ አሃ ፡ ገደብ ፡ ሰራልኝ (፪x) የእኔ ፡ ነገር ፡ እርሱን ፡ ይመለከተዋል አሃ ፡ ይመለከተዋል (፪x) ስለ ፡ እኔ ፡ ተዋግቶ ፡ አሸንፎልኛል አሃ ፡ አሸንፎልኛል (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ አምላኬ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በኃይሉ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በሥራው ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ እኔም ፡ አየሁት ፣ አለ ፡ አለ ሲደርስልኝ ፣ አለ ፡ አለ ጠላቴን ፡ ረግጦ ፣ አለ ፡ አለ ሲወጋልኝ ፣ አለ ፡ አለ የዮርዳኖስ ፡ ጩኸት ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ እያጓራ (፫x) አምላክን ፡ ጥራ ፡ እንጂ ፡ አትደንግጥ ፡ አትፍራ (፫x) ዮርዳኖስ ፡ ፉከራው ፡ እስክትረግጠው ፡ ነው (፫x) አይዞህ ፡ በእምነት ፡ ግባ ፡ ያዘዘህ ፡ ጌታ ፡ ነው (፫x) ክበር ፡ ዛሬ ፡ እንደገና (፫x) ልርካ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና (፫x) አንተን ፡ የታመነ ፡ መች ፡ አፈረ አንተን ፡ የታመነ ፡ መች ፡ ከሰረ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ ኢየሱሴ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ ኢየሱሴ ፡ ብርቱ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ (፪x) ትላንትን ፡ አልፌ ፡ ዛሬ ፡ ደርሻለሁ ደርሻለሁ ፡ ዛሬ ፡ ደርሻለሁ (፪x) ቀኝህ ፡ ደግፎኛል ፡ ለነገ ፡ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ፡ ለነገ ፡ አምንሃለሁ (፪x) ምን ፡ ያስደነግጣል ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ እሰጋለሁ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ (፪x) ተሻገሪ ፡ ያለኝ ፡ ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ አምላኬ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በኃይሉ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በሥራው ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ እኔም ፡ አየሁት ፣ አለ ፡ አለ ሲደርስልኝ ፣ አለ ፡ አለ ጠላቴን ፡ ረግጦ ፣ አለ ፡ አለ ሲወጋልኝ ፣ አለ ፡ አለ ወጀቡ ፡ ቢበዛ ፡ ነፋሱ ፡ ቢያይልም ኦ ቢያይልም ፡ ነፋሱ ፡ ቢያይልም (፪x) ቃሉን ፡ እይዛለሁ ፡ አልነቃነቅም አሃ ፡ አልነቃነቅም (፪x) ቃል ፡ ይናገር ፡ እንጂ ፡ ቃሉን ፡ የሚጠብቅ አሃ ፡ ቃሉን ፡ የሚጠብቅ (፪x) ከሁኔታ ፡ በላይ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፡ ትልቅ አሃ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፡ ትልቅ (፪x) ክበር ፡ ዛሬ ፡ እንደገና (፫x) ልርካ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና (፪x) ለፈተና ፡ መውጫ ፡ አዘጋጀልኝ አሃ ፡ አዘጋጀልኝ (፪x) ለማዕበሉ ፡ ደግሞ ፡ ገደብ ፡ ሰራልኝ አሃ ፡ ገደብ ፡ ሰራልኝ (፪x) የእኔ ፡ ነገር ፡ እርሱን ፡ ይመለከተዋል አሃ ፡ ይመለከተዋል (፪x) ስለ ፡ እኔ ፡ ተዋግቶ ፡ አሸንፎልኛል አሃ ፡ አሸንፎልኛል (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ አምላኬ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በኃይሉ ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ በሥራው ፡ አለ ፣ አለ ፡ አለ እኔም ፡ አየሁት ፣ አለ ፡ አለ ሲደርስልኝ ፣ አለ ፡ አለ ጠላቴን ፡ ረግጦ ፣ አለ ፡ አለ ሲወጋልኝ ፣ አለ ፡ አለ የዮርዳኖስ ፡ ጩኸት ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ እያጓራ (፫x) አምላክን ፡ ጥራ ፡ እንጂ ፡ አትደንግጥ ፡ አትፍራ (፫x) ዮርዳኖስ ፡ ፉከራው ፡ እስክትረግጠው ፡ ነው (፫x) አይዞህ ፡ በእምነት ፡ ግባ ፡ ያዘዘህ ፡ ጌታ ፡ ነው (፫x) ክበር ፡ ዛሬ ፡ እንደገና (፫x) ልርካ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና ልጥገብ ፡ ክብርህን ፡ ልይና (፫x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች