Gubae

Tameraten

ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ

ብቻህን ፡ ታምራትን ፡ አንተ ፡ ትሰራለህ የማመልክህ ፡ እግዚአብሄር ፡ አንተ ፡ ሁሉንም ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ደመና ፡ ሳታሳይ ፡ ዝናብ ፡ ታዘንባለህ ከደረቀው ፡ አለት ፡ ውሃ ፡ ታፈልቃለህ በቃልህ ፡ ስታዝዘው ፡ ሁሉ ፡ ይታዘዝሃል የፍጥረት ፡ ገዢ ፡ ነህ ፡ ማንስ ፡ ይመስልሃል ብቻህን ፡ ታምራትን ፡ አንተ ፡ ትሰራለህ የማመልክህ ፡ እግዚአብሄር ፡ አንተ ፡ ሁሉንም ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለኔ ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነህ ለሰው ፡ ሁሉ ፡ ወዳጅ ፡ ሁሉ ፡ የተቻለህ እኔም ፡ ባንተ ፡ ጌታ ፡ እተማመናለሁ ሞትንም ፡ ወስደሃል ፡ እኮራብሃለሁ ብቻህን ፡ ታምራትን ፡ አንተ ፡ ትሰራለህ የማመልክህ ፡ እግዚአብሄር ፡ አንተ ፡ ሁሉንም ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ማንም ፡ ሳያቅትህ ፡ ማንም ፡ ሳይመክርህ ዓለምን ፡ ሞላዋን ፡ አንተ ፡ መሠረት ወብና ፡ ድንቅ ፡ አርገህ ፡ እኛን ፡ ፈጥረኸናል የእጆችህ ፡ ስራዎች ፡ አመስግነንሃል በተስፋ ፡ ለሚጠብቁት ፡ ለምትሻውም ፡ ነፍስ ጌታ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ይሰጣል ፡ እረፍት እርሱን ፡ ታምኖ ፡ ጠብቆ ፡ ያፈረ ፡ ማነው ጸሎቴን ፡ ሰምቷል ፡ ጌታን ፡ ላክብረው ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ውለታህን ፡ ልቁጠረው ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ጸሎቴን ፡ ሰምተሃል ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ጠላቴን ፡ ረግጠሃል ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ከፍ ፡ በል ፡ ዝማሬ ፡ ይድረስህ ሌላማ ፡ የለኝም ፡ የምሰጥህ (፪x) ጌታን ፡ የሚጠብቁ ፡ ቅዱሳን ፡ ሁሉ ከመልካም ፡ ነገር ፡ አንዳች ፡ አይጐድሉ እኔም ፡ በዘመኔ ፡ ተጠግቼዋለሁ ከመልካም ፡ ነገር ፡ ሁሌ ፡ እጠግባለሁ ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ውለታህን ፡ ልቁጠረው ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ጸሎቴን ፡ ሰምተሃል ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ጠላቴን ፡ ረግጠሃል ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ብቻህን ፡ ታምራትን ፡ አንተ ፡ ትሰራለህ የማመልክህ ፡ እግዚአብሄር ፡ አንተ ፡ ሁሉንም ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ደመና ፡ ሳታሳይ ፡ ዝናብ ፡ ታዘንባለህ ከደረቀው ፡ አለት ፡ ውሃ ፡ ታፈልቃለህ በቃልህ ፡ ስታዝዘው ፡ ሁሉ ፡ ይታዘዝሃል የፍጥረት ፡ ገዢ ፡ ነህ ፡ ማንስ ፡ ይመስልሃል ብቻህን ፡ ታምራትን ፡ አንተ ፡ ትሰራለህ የማመልክህ ፡ እግዚአብሄር ፡ አንተ ፡ ሁሉንም ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለኔ ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነህ ለሰው ፡ ሁሉ ፡ ወዳጅ ፡ ሁሉ ፡ የተቻለህ እኔም ፡ ባንተ ፡ ጌታ ፡ እተማመናለሁ ሞትንም ፡ ወስደሃል ፡ እኮራብሃለሁ ብቻህን ፡ ታምራትን ፡ አንተ ፡ ትሰራለህ የማመልክህ ፡ እግዚአብሄር ፡ አንተ ፡ ሁሉንም ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x) ማንም ፡ ሳያቅትህ ፡ ማንም ፡ ሳይመክርህ ዓለምን ፡ ሞላዋን ፡ አንተ ፡ መሠረት ወብና ፡ ድንቅ ፡ አርገህ ፡ እኛን ፡ ፈጥረኸናል የእጆችህ ፡ ስራዎች ፡ አመስግነንሃል በተስፋ ፡ ለሚጠብቁት ፡ ለምትሻውም ፡ ነፍስ ጌታ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ይሰጣል ፡ እረፍት እርሱን ፡ ታምኖ ፡ ጠብቆ ፡ ያፈረ ፡ ማነው ጸሎቴን ፡ ሰምቷል ፡ ጌታን ፡ ላክብረው ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ውለታህን ፡ ልቁጠረው ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ጸሎቴን ፡ ሰምተሃል ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ጠላቴን ፡ ረግጠሃል ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ከፍ ፡ በል ፡ ዝማሬ ፡ ይድረስህ ሌላማ ፡ የለኝም ፡ የምሰጥህ (፪x) ጌታን ፡ የሚጠብቁ ፡ ቅዱሳን ፡ ሁሉ ከመልካም ፡ ነገር ፡ አንዳች ፡ አይጐድሉ እኔም ፡ በዘመኔ ፡ ተጠግቼዋለሁ ከመልካም ፡ ነገር ፡ ሁሌ ፡ እጠግባለሁ ዛሬም ፡ ላሞጋግስህ ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ውለታህን ፡ ልቁጠረው ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ ጸሎቴን ፡ ሰምተሃል ፡ ክበርልኝ ፡ ክበርልኝ ጠላቴን ፡ ረግጠሃል ፡ ንገሥልኝ ፡ ንገሥልኝ

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች