Gubae

Rartolenal

ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት

አዝ፦ እራርቶልናል (፬x) ቸር ፡ ነውና ፡ መቼ ፡ ይተወናል ቸር ፡ ነውና ፡ መቼ ፡ ይረሳናል (፪x) ለረዳን ፡ እንዲህ ፡ ላቆመን (፪x) በየዕለቱ ፡ ለሚመራን (፪x) ነፍሳችንን ፡ እያፈሰስን (፪x) ከእግሮቹ ፡ ሥር ፡ እንሰግዳለን (፪x) አዝ፦ እራርቶልናል (፬x) ቸር ፡ ነውና ፡ መቼ ፡ ይተወናል ቸር ፡ ነውና ፡ መቼ ፡ ይረሳናል (፪x) ባሕሩንም ፡ በሥልጣን ፡ አዞ (፪x) ፀጥ ፡ አረገው ፡ በመሃል ፡ ገብቶ (፪x) ስንጨነቅ ፡ የሚራራልን (፪x) አባት ፡ አለን ፡ የሚያስብልን (፪x) እርሱ ፡ ስለ ፡ እኛ/እኔ ፡ ያስባልና ፣ ያስባልና ተራራውንም ፡ ሜዳ ፡ አድርጓልና ፣ አድርጓልና (፪x) ዛሬም ፡ አምነዋለሁ ነገም ፡ አምነዋለሁ ዘለዓለም ፡ አምነዋለሁ (፪x) ያስጨነቀኝ ፡ ጠላቴ ፡ አላነቃንቅ ፡ ያለኝ እየተከታተለ ፡ እረፍትን ፡ የሚነሳኝ የአምላኬ ፡ ቃል ፡ ሲመጣ ፡ ራርቶ ፡ ዘንበል ፡ ሲልልኝ ፊቴ ፡ የቆመው ፡ ተራራ ፡ ደልዳላ ፡ ሜዳ ፡ ሆነልኝ (፪x) እርሱ ፡ ስለ ፡ እኛ/እኔ ፡ ያስባልና ፣ ያስባልና ተራራውንም ፡ ሜዳ ፡ አድርጓልና ፣ አድርጓልና (፪x) ዛሬም ፡ አምነዋለሁ ነገም ፡ አምነዋለሁ ዘለዓለም ፡ አምነዋለሁ (፪x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች