Gubae

Melkamenetehen

ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት

ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ለአንተ ፡ ነዉ (፬x) ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ለአንተ ፡ ነዉ (፬x) አዝ፦ መልካምነትህን ፡ አወራለሁ (፬x) በተስፋ ፡ ለሚጠብቁህ በየዕለቱ ፡ ደግሞ ፡ አንተን ፡ ለሚሹህ ታውቃለህ ፡ የሚታመኑህን ታጠግባቸዋለህ ፡ መልካምነትህን አዝ፦ መልካምነትህን ፡ አወራለሁ (፬x) በመከራ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ ተስፋዬ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ መመኪያ ብቆጥረው ፡ ብዘረዝረው ከቁጥር ፡ በላይ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ያረከው ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ለአንተ ፡ ነዉ (፬x) ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ ለአንተ ፡ ነዉ (፰x) አዝ፦ መልካምነትህን ፡ አወራለሁ (፬x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች