Keber Telehalech
ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ
አዳኝ ፡ ነህ ፡ ከእስራት ፡ ምትፈታ ለጠላጥህ ፡ የማትረታ የኔን ፡ ነፍስ ፡ ከጠላት ፡ ተሟግተህ አዳንካት ፡ ከእስራቷ ፡ ፈተህ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ከነኃጥያቴ ፡ ያኔ ፡ ወደድከኝ ዘላለም ፡ ያንተው ፡ አደረከኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ በእውነት ፡ ፍቅር ፡ ነህ እኔን ፡ የሚወድድ ፡ ልብ ፡ አለህ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ የኔ ፡ ሩጫ ፡ ውጊያው ፡ ከንቱ ፡ ነው ሰልፉ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ አምናለሁ ቆሜ ፡ ማዳንህን ፡ እያየሁ ለነገም ፡ ተስፋ ፡ አደርግሃለሁ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ማዳኑ ፡ ለሚፈሩት ፡ ቅርብ ፡ ነው ምህረቱ ፡ እስከልጅ ፡ ልጆች ፡ ነው እኔም ፡ ሳላቋርጥ ፡ እጠራሃለሁ ክብርህንም ፡ እንዳይ ፡ አምናለሁ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ከልብ ፡ የማይጠፋ ፡ ዉለታ ፡ አለብኝ ጌታዬ ፡ ለኔ ፡ ያደረገልኝ በእድሜ ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ እገዛለታለሁ በቤቱም ፡ ሁሌ ፡ አዘማለሁ ተመስገን ፡ እለዋለሁ ከእግሩ ፡ ስር ፡ አሰግዳለሁ (፪x) ምስጋናዬ ፡ ይብዛልህ ፡ ክበርልኝ ዛሬም ፡ አይነስብህ ፡ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ለአንተ ፡ የምሰጠው ጠዋት ፡ ማታ ፡ ወዳንተ ፡ ማሳርገው ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ በስራህ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ በስራህ በአዲስ ፡ ዝማሬ ፡ በአፌ ፡ የጨመርህ ልቤን ፡ በደስታ ፡ ስለሞላኸው ሁሌ ፡ ለአንተ ፡ እንድዘምር ፡ ነው ተመስገን ፡ እልሃለሁ ከእግሩ ፡ ስር ፡ አሰግዳለሁ (፪x) ምስጋናዬ ፡ ይብዛልህ ፡ ክበርልኝ ዛሬም ፡ አይነስብህ ፡ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ለአንተ ፡ የምሰጠው ጠዋት ፡ ማታ ፡ ወዳንተ ፡ ማሳርገው ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ አዳኝ ፡ ነህ ፡ ከእስራት ፡ ምትፈታ ለጠላጥህ ፡ የማትረታ የኔን ፡ ነፍስ ፡ ከጠላት ፡ ተሟግተህ አዳንካት ፡ ከእስራቷ ፡ ፈተህ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ከነኃጥያቴ ፡ ያኔ ፡ ወደድከኝ ዘላለም ፡ ያንተው ፡ አደረከኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ በእውነት ፡ ፍቅር ፡ ነህ እኔን ፡ የሚወድድ ፡ ልብ ፡ አለህ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ የኔ ፡ ሩጫ ፡ ውጊያው ፡ ከንቱ ፡ ነው ሰልፉ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ አምናለሁ ቆሜ ፡ ማዳንህን ፡ እያየሁ ለነገም ፡ ተስፋ ፡ አደርግሃለሁ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ማዳኑ ፡ ለሚፈሩት ፡ ቅርብ ፡ ነው ምህረቱ ፡ እስከልጅ ፡ ልጆች ፡ ነው እኔም ፡ ሳላቋርጥ ፡ እጠራሃለሁ ክብርህንም ፡ እንዳይ ፡ አምናለሁ አዝ:- ያዳንካትም ፡ ነፍሴ ፡ ሁልጊዜ ፡ ሁሌ ፡ ሁልጊዜ ክበር ፡ ትልሃለች ፡ ጌታ ፡ እየሱሴ (፪x) ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ከልብ ፡ የማይጠፋ ፡ ዉለታ ፡ አለብኝ ጌታዬ ፡ ለኔ ፡ ያደረገልኝ በእድሜ ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ እገዛለታለሁ በቤቱም ፡ ሁሌ ፡ አዘማለሁ ተመስገን ፡ እለዋለሁ ከእግሩ ፡ ስር ፡ አሰግዳለሁ (፪x) ምስጋናዬ ፡ ይብዛልህ ፡ ክበርልኝ ዛሬም ፡ አይነስብህ ፡ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ለአንተ ፡ የምሰጠው ጠዋት ፡ ማታ ፡ ወዳንተ ፡ ማሳርገው ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ በስራህ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ በስራህ በአዲስ ፡ ዝማሬ ፡ በአፌ ፡ የጨመርህ ልቤን ፡ በደስታ ፡ ስለሞላኸው ሁሌ ፡ ለአንተ ፡ እንድዘምር ፡ ነው ተመስገን ፡ እልሃለሁ ከእግሩ ፡ ስር ፡ አሰግዳለሁ (፪x) ምስጋናዬ ፡ ይብዛልህ ፡ ክበርልኝ ዛሬም ፡ አይነስብህ ፡ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ለአንተ ፡ የምሰጠው ጠዋት ፡ ማታ ፡ ወዳንተ ፡ ማሳርገው ክበር ፡ ክበርልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ክበር ፡ ክበርልኝ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ ፡ ጌታዬ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥልኝ

