Gubae

Gieta Lamesgeneh

ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ

አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) እንዳልታወክ ፡ አምላኬ ፡ ሁልጊዜ ፡ አንተን ፡ እያየሁ የሚያስፈራኝ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ጋሻዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ(፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) ባንተ ፡ ላይ ፡ ለሚታመኑ ፡ በአንተም ፡ ለሚደገፉ በሰላም ፡ ትጠብቃለህ ፡ ከጥፋት ፡ ትጋርዳለህ (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) ዘመኑ ፡ እጅግ ፡ ቢያስፈራም ፡ ከቤትህ ፡ እኔ ፡ አልወጣም በስምህ ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ዘላለም ፡ ለአንተ ፡ እኖራለሁ (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) እንዳልታወክ ፡ አምላኬ ፡ ሁልጊዜ ፡ አንተን ፡ እያየሁ የሚያስፈራኝ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ጋሻዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ(፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) ባንተ ፡ ላይ ፡ ለሚታመኑ ፡ በአንተም ፡ ለሚደገፉ በሰላም ፡ ትጠብቃለህ ፡ ከጥፋት ፡ ትጋርዳለህ (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x) ዘመኑ ፡ እጅግ ፡ ቢያስፈራም ፡ ከቤትህ ፡ እኔ ፡ አልወጣም በስምህ ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ዘላለም ፡ ለአንተ ፡ እኖራለሁ (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x) ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች