Gezagn
ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ
እኔስ ፡ እግዚአብሄር ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ እምካለሁ በክንፎችህ ፡ ጥላ ፡ ሁልጊዜ ፡ አርፋለሁ በኔ ፡ ላይ ፡ የተሾምክ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ እገዛልሃለሁ ፡ ዛሬም ፡ በደስታ፣ዛሬም ፡ በደስታ (፪x) አዝ፦ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ ግዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ግ ዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ አስፈራርተህ ፡ አይደል ፡ እኔን ፡ የጠራኀኝ በቀራንዮ ፡ ፍቅርህ ፡ ስበህ ፡ እየማረከኝ እስከሽምግልና ፡ ልትሸከመኝ የወደድከኝ ፡ ጌታ ፡ ለዘላለም ፡ ግዛኝ ፣ ለዘላለም ፡ ግዛኝ (፪x) አዝ፦ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ ግዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ግ ዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ወደኸኛል ፡ ጌታ ፡ እኔም ፡ ወድጄሃለሁ የዘላለም ፡ ምርጫ ፡ አንተን ፡ አድርጌያለሁ የአንተ ፡ በመሆኔ ፡ በጣም ፡ ረክቻለሁ እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ ግዛኝ ፡ እልሃለሁ ፣ ግዛኝ ፡ እልሃለሁ (፪x) አዝ፦ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ ግዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ግ ዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ እኔስ ፡ እግዚአብሄር ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ እምካለሁ በክንፎችህ ፡ ጥላ ፡ ሁልጊዜ ፡ አርፋለሁ በኔ ፡ ላይ ፡ የተሾምክ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ እገዛልሃለሁ ፡ ዛሬም ፡ በደስታ፣ዛሬም ፡ በደስታ (፪x) አዝ፦ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ ግዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ግ ዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ አስፈራርተህ ፡ አይደል ፡ እኔን ፡ የጠራኀኝ በቀራንዮ ፡ ፍቅርህ ፡ ስበህ ፡ እየማረከኝ እስከሽምግልና ፡ ልትሸከመኝ የወደድከኝ ፡ ጌታ ፡ ለዘላለም ፡ ግዛኝ ፣ ለዘላለም ፡ ግዛኝ (፪x) አዝ፦ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ ግዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ግ ዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ወደኸኛል ፡ ጌታ ፡ እኔም ፡ ወድጄሃለሁ የዘላለም ፡ ምርጫ ፡ አንተን ፡ አድርጌያለሁ የአንተ ፡ በመሆኔ ፡ በጣም ፡ ረክቻለሁ እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ ግዛኝ ፡ እልሃለሁ ፣ ግዛኝ ፡ እልሃለሁ (፪x) አዝ፦ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ ግዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በሕይወቴ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፣ግ ዛኝ ፡ እገዛለሁ ግዛኝ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፣ ግዛኝ ፡ ሾሜሃለሁ

