Gubae

Enamesegnhalen

ቤተልሔም ወልዴ · እረኛዬ

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን በዙፋኑ ስርም እንሰግድለታለን ምስጋናችን በፊቱ ሞገስ ያገኝና ቀጥ ብሎ ያርግ ዛሬም እንደገና (2x) እናመሰግንሀለን(6x) አንተ ስትከብር ጌታ ስትወደስ ከፍ ከፍ ስትል የሱስ ስትሞገስ እደሰታለሁ ጥማቴ ይህ ነው ክብርህንም ሳይ ጌታ እኔ እጠግባለሁ እናመሰግንሀለን(6x) እልፍ ምስጋና ጌታ ላንተ እንደገና እልፍ ዝማሬ የሱስ ላንተ ይሁን ዛሬ እልፍ ጭብጨባ መቅደስህ ይግባ እልፍ እልልታ ላንተ ይሁን ጌታ (2x) እናመሰግንሀለን(6x) እኛስ በጌታ እግዚብሔር ተደስተናል ፍቅሩን በሕይወታችን ሲገልጽ አይተናል እያደነቅነው እናመልካለን በምስጋና ሁሉም ላይ እንጨምራለን እናመሰግንሀለን(6x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች