Gubae

Egziabher Yalew

ቤተልሔም ወልዴ · እረኛዬ

እግዚአብሄር ያለው ይሆናል ሃሳቡን ማን ይሽረዋል እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል አንተ ስትሰራ ሚያግድህ   ምን አለ ሚገዳደርህ   ሁሉን እንዳልከው ይሆናል   ከቃልህ ማን ፈቀቅ ይላል 2* እግዚአብሄር ያለው ይሆናል ሃሳቡን ማን ይሽረዋል እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል ለእኛ የምታስበው    በጎና እጅግ ሰላም ነው    የመልካም ሁሉ ምንጭ አንተ ነህ    በቃልህ ሁሌ ትገኛለህ እግዚአብሄር ያለው ይሆናል ሃሳቡን ማን ይሽረዋል እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል ጌታዬ አንተ ትክክል ነህ   ስራህን ትመዝናለህ   በጊዜው ሁሉ ትሰጣለህ   ፈቃድክን ትፈጽማለህ 2* እግዚአብሄር ያለው ይሆናል ሃሳቡን ማን ይሽረዋል እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች