Gubae

Derebie

ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት

ደርቤ ፡ ደርቤ ፡ ላብዛው ፡ ምሥጋናዬን ለምወደውና ፡ ለቸሩ ፡ ጌታዬ ምሥጋና ፡ ይብዛልህ ፡ አሃሃ አምልኮና ፡ ክብር ፡ ኦሆሆ ይሄ ፡ ነው ፡ መሻቴ ፡ አሃሃ አንተን ፡ እንዳስከብር ፡ ኦሆሆ አዝ፦ የልቤ ፡ ናፍቆት ፡ ስትከብር ፡ ማየት ፡ ነው አቤቱ ፡ አመሰግንሃለሁ (፬x) በሕይወቴ ፡ ብርሃን ፡ ብርሃን ፡ ይሁን ፡ ያልከው እግዚአብሔር ፡ ተባረክ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ከክብር ፡ ጋር ፡ ጌታ ፡ አሃሃ ተቀብለኸኛል ፡ ኦሆሆ ከፊትህ ፡ ጋር ፡ ደስታን ፡ ኣሃሃ አንተ ፡ አጥግበኸኛል ፡ ኦሆሆ አዝ፦ የልቤ ፡ ናፍቆት ፡ ስትከብር ፡ ማየት ፡ ነው አቤቱ ፡ አመሰግንሃለሁ (፬x) ከጠላት ፡ መንጋጋ ፡ ያወጣኝ ፡ ፈልቅቆ የምኖርበትን ፡ አይቶታል ፡ አርቆ የክብሩ ፡ ፀዳል ፡ አሃሃ በእኔ ፡ ላይ ፡ በራልኝ ፡ ኦሆሆ ያስጨነቀኝ ፡ ሁሉ ፡ አሃሃ በረከት ፡ ሆነልኝ ፡ ኦሆሆ አዝ፦ የልቤ ፡ ናፍቆት ፡ ስትከብር ፡ ማየት ፡ ነው አቤቱ ፡ አመሰግንሃለሁ (፬x) የልቤ ፡ ናፍቆት ፡ ስትከብር ፡ ማየት ፡ ነው አቤቱ ፡ አመሰግንሃለሁ (፬x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች