ቸር ነህ
Cher Neh
ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ
በቀራንዮ ፡ መስቀል ፡ ላይ ስራዬን ፡ አንተ ፡ ሰርተሃል ቀንበሬን ፡ አንተ ፡ ሰበርከው እዳዬን ፡ ከኔ ፡ አስወገድከው (፪) ቸር ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ቸር ፡ ነህ (፪x) ቸር ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ፡ ቸር ፡ ነህ ቸር ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ቸር ፡ ነህ ለኔ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ አለኝ የውስጤ ፡ ልቤን ፡ የሚረዳልኝ ስለኔ ፡ ሁሌ ፡ ታስባለህ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ትማልዳለህ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ቸርነትህ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ በጐነትህ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ምህረትህ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ይቅርታህ ፡ ብዙ ፡ ነው በደሙ ፡ አጥቦ ፡ አንጽቶ ሕይወቴንም ፡ ለውጦ ሰው ፡ አደረገኝ ፡ ረድኤቴ እኔም ፡ ላክብረው ፡ ከልቤ (፪x) ቸር ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ቸር ፡ ነህ ቸር ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ቸር ፡ ነህ ቸር ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ፡ ቸር ፡ ነህ ቸር ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ቸር ፡ ነህ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ቸርነትህ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ በጐነትህ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ምህረትህ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ይቅርታህም ፡ ብዙ ፡ ነው(፪)

