Beruk Mench
ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ
አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x) ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት (፪x) ሁለተኛ ፡ እንዳልጠማ አረካኸኝ ፡ ከሕይወት ፡ ውሃ አንተ ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ ሆንክልኝ በብርሃኔ ፡ ብርሃን ፡ አሳየኸኝ አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x) ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x) አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x) ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት (፪x) በሰፈሬ ፡ እንድታልፍ ፡ ጌታ ፍቅር ፡ ግድ ፡ አለህ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ መጥተህ ፡ ታሪኬን ፡ ነገርከኝ ወደራስህ ፡ ዘንድ ፡ አስጠጋኽኝ አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x) ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x) አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x) ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት (፪x) እኔም ፡ በአንተ ፡ ስለረካሁኝ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ አወራለሁ በእውነት ፡ በመንፈስ ፡ እሰግዳለሁ አብ ፡ የሚሻውን ፡ አበዛለሁ አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x) ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x) አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x) ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት (፪x) ሁለተኛ ፡ እንዳልጠማ አረካኸኝ ፡ ከሕይወት ፡ ውሃ አንተ ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ ሆንክልኝ በብርሃኔ ፡ ብርሃን ፡ አሳየኸኝ አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x) ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x) አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x) ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት (፪x) በሰፈሬ ፡ እንድታልፍ ፡ ጌታ ፍቅር ፡ ግድ ፡ አለህ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ መጥተህ ፡ ታሪኬን ፡ ነገርከኝ ወደራስህ ፡ ዘንድ ፡ አስጠጋኽኝ አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x) ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x) አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x) ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት (፪x) እኔም ፡ በአንተ ፡ ስለረካሁኝ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ አወራለሁ በእውነት ፡ በመንፈስ ፡ እሰግዳለሁ አብ ፡ የሚሻውን ፡ አበዛለሁ አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x) ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x)

