Bemisgana Lay Echemiralehu Misgana
ቤተልሔም ወልዴ · ትቼዋለሁ
በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም′ረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል አቤቱ አምላኬ ሆይ ፣ ለሃይልህ እቀኛለው ጠዋት ማታ ሁሌ ላንተ ፣ ክብርን እሰጣለው በምህረትህ ማልዶ ጌታ ፣ ደስ ደስ ይለኛል ምህረትህ ስላቆመኝ ፣ አመስግኝ ይለኛል ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም′ረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል ሁል ጊዜ ክብርህንና ፣ ግርማ'ን አወራለው ምህረትህን ለዘለዓለም ፣ እዘምረዋለሁ ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ፣ ያመስግንሃል ምህረትህ እግዚያብሔር ሆይ ፣ መቼ ዝም ያስብላል ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ነብሴን ከማጥ አይኔን ከዕንባ ፣ ጠብቀሃልና ስሜንም በህይወት መዝገብ ፣ ፅፈ′ልኛልና ያረግክልኝን እያስብኩ ፣ ስለ አንተ አወራለው ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ ፣ አዜምልሃለው ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም′ረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል

