Bekefta
ቤተልሔም ወልዴ · ቸር ነህ
የምትሰራውን ፡ ስለምትመዝን በሚሆነው ፡ ነገር ፡ እኔ ፡ አላዝን የማመልክህ ፡ አምላክ ፡ ለኔ ፡ ልዩ ፡ ነህ ለተገፉት ፡ ደራሽ ፡ በጸድቅ ፡ ትፈርዳለህ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ ለኔም ፡ ምታስበው ፡ በጐና ፡ መልካም ፡ ነው ክፉ ፡ ሃሳብ ፡ አይደል ፡ የሰላም ፡ ሃሳብ ፡ ነው ከኔ ፡ የበለጠ ፡ ለኔ ፡ ታስባለህ ከእናት ፡ ከአባት ፡ ይልቅ ፡ ትጠነቀቃለህ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ በወይንም ፡ ሐረግ ፡ ውስጥ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ ትናንት ፡ የነበረኝ ፡ ዛሬ ፡ ባይኖረኝ ማታ ፡ ባለቅስ ፡ እንኳን ፡ ጠዋት ፡ እስቃለህ ስለዚህ ፡ ሁልጊዜ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ ሰማዩ ፡ ቢጠራ ፡ ደመናም ፡ ባይኖርም ምልክት ፡ ባይታይ ፡ ነፋስም ፡ ባይነፍስም በገናዬን ፡ ይዤ ፡ እደረድራለሁ ሸለቆ ፡ ሲሞላ ፡ በዓይኔ ፡ አየዋለሁ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ የምትሰራውን ፡ ስለምትመዝን በሚሆነው ፡ ነገር ፡ እኔ ፡ አላዝን የማመልክህ ፡ አምላክ ፡ ለኔ ፡ ልዩ ፡ ነህ ለተገፉት ፡ ደራሽ ፡ በጸድቅ ፡ ትፈርዳለህ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ ለኔም ፡ ምታስበው ፡ በጐና ፡ መልካም ፡ ነው ክፉ ፡ ሃሳብ ፡ አይደል ፡ የሰላም ፡ ሃሳብ ፡ ነው ከኔ ፡ የበለጠ ፡ ለኔ ፡ ታስባለህ ከእናት ፡ ከአባት ፡ ይልቅ ፡ ትጠነቀቃለህ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ በወይንም ፡ ሐረግ ፡ ውስጥ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ ትናንት ፡ የነበረኝ ፡ ዛሬ ፡ ባይኖረኝ ማታ ፡ ባለቅስ ፡ እንኳን ፡ ጠዋት ፡ እስቃለህ ስለዚህ ፡ ሁልጊዜ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ ሰማዩ ፡ ቢጠራ ፡ ደመናም ፡ ባይኖርም ምልክት ፡ ባይታይ ፡ ነፋስም ፡ ባይነፍስም በገናዬን ፡ ይዤ ፡ እደረድራለሁ ሸለቆ ፡ ሲሞላ ፡ በዓይኔ ፡ አየዋለሁ አዝ:- በከፍታ ፡ በዝቅታ ፡ በሃዘንም ፡ በደስታ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ጌታን ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ አንተን ፡ አከብራለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ

