Gubae

Alegn Amlak

ቤተልሔም ወልዴ · ቃልህን ወደድኩት

ሌት ፡ ተቀን ፡ እንባዬን ፡ ምግብ ፡ ልታደርገው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ እግዚአብሔር ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የታደገው ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x) አዝ፦ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምኮራበት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ማመልጥበት ፡ ኣሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምመካበት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምታመንበት ፡ ኣሃ ፡ አሃ ጻድቅም ፡ ሮጦ ፡ ከፍ ፡ ከፍም ፡ ይላል ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ በጠላቱ ፡ ሀሳብ ፡ መቼ ፡ ይታለላል ፡ አሃ ፡ አሃ ሀሳብህን ፡ አልስትም ፡ ሁሌ ፡ ብትፈልገኝ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ለእግዚአብሔር ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ እኔ ፡ ለአንተ ፡ አልገኝ ፡ አሃ ፡ አሃ አዝ፦ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምግኝለት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምሰግድለት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ማዜምለት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምዘምርለት ፡ አሃ ፡ አሃ ተስፋ ፡ ሊያስለቅቀኝ ፡ ጠላት ፡ ቢዋሸኝም ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ በአምላኬ ፡ ቃል ፡ ላይ ፡ ጥርጥር ፡ የለኝም ፡ አሆ ፡ ኦሆ ይሆናል (፫x) ፡ ያለው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ክንዱን ፡ ታምኖ ፡ የሚያደርግ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ አዝ፦ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምግኝለት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምሰግድለት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ማዜምለት ፡ አሃ ፡ አሃ አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምዘምርለት ፡ አሃ ፡ አሃ በእውነተኛ ፡ ቃሉ ፡ አስቦ ፡ ወለደኝ ፡ አሃ ፡ አሃ በልጁ ፡ ሥራ ፡ ልጅ ፡ እንድሆን ፡ አረገኝ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ እርግጠኛ ፡ ሆኜ ፡ የማውቀው ፡ እርሱን ፡ ነው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ከእግዚአብሔር ፡ በቀር ፡ እስኪ ፡ አባት ፡ ማነው ፡ አሃ ፡ አሃ አዝ፦ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ምሰግድለት ፡ አሃ ፡ አሃ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ ምቀኝለት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ እርሱ ፡ ነው ፡ አባት ማመልጥት ፡ አሃ ፡ አሃ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ ምኖርለት ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x)

ቤተልሔም ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች