Gubae

ደግ ነህ

Deg Neh

ቤተልሔም ተዘራ · Yehiwotie Balebiet

እስቲ ልለምን ስለምን ይሰጠኛል ነገሩ ደግሞ ላንኳኳ ሳንኳኳ ይከፈታል ደጁ/በሩ ደግሞ ልፈልግ ስፈልግ አገኛለሁ እግዚአብሄር በቃሉ አድርጉ እንዳለው በርከክ ስል ከእግሩ ስር ስወድቅ ይሄንን አይቶ ችላ ላይለኝ ይሞላል እንጂ የልቤ መሻቱን ይሰጠኛል እጁ አይሰስትም ደግ ነው አ/ር ደግ ፬ እስቲ ልለምን ስለምን ይሰጠኛል ነገሩ ደግሞ ላንኳኳ ሳንኳኳ ይከፈታል ደጁ በሩ ደግሞ ልፈልግ ስፈልግ አገኛለሁ እግዚአብሄር በቃሉ አድርጉ እንዳለው ጉዳዬን ይዤ ወድያ ወዲህ አልልም መፍትሔ ያለው በርሱ ዘንድ ስለሆነ እድል ፈንታዬ በእጁ ነውና ይጠብቀኛል ሳይሰጥ ለሌላ ደግ ነው አ/ር ደግ ፬

ቤተልሔም ተዘራ · ሁሉም ዘማሪዎች