Gubae

ይበዛል

Yebezal

በረከት ተስፋዬ · መምህሩ · 2015

ያልነበረውን ወደ መኖር ወደ መኖር በቃሉ ጠርቶ በሚፈጥር በሚፈጥር ክርር አድርጌ ጌታን አመንኩ ጌታን አመንኩ ዳርቻ የሌለው ግዙፍ ሰማይ ግዙፍ ሰማይ ሲጠራ ሰምቶ ምቶ የለም ዎይ ምቶ የለም ዎይ በጣም ጥቂት ነው ምድራዊውማ ምድራዊውማ ተጣፍቶ ይመጣል ቃሉን ሲሰማ ቃሉን ሲሰማ በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ አምስትሺህ አብልቶ ታምርን በሲራ በኢየሱስ መንፈስ እኔ ባመንኩቲ ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል ይበዛል በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ቀለም ተቀብቶ ታድሶ አያውቅ ታድሶ አያውቅ እስከአሁን አለ መልኩን ሳይለቅ መልኩን ሳይለቅ ሰማይ ጨዋ ነው ስርአት ይዞ ስርአት ይዞ ይሁን ያለውን አባቴን ታዞ አባቴን ታዞ ይህንን እውነት ሰሞቶ ያመነ ሰሞቶ ያመነ በመንፈስ ቅዱስ ልቡ የጀገነ ልቡ የጀገነ ይሰራብኖል ቃሉ የሚል ቃሉ የሚል ከእኔ ጋር አብሮ እንዲ ይበል እንዲ ይበል ተባርኪያለሁኝ በሰማዩ ስፍራ ክርስቶስ ኢየሱስ በስራልኝ ስራ የትጻፈልኝን አምኛለው እኔ እንዲ ነው ሚሆነው የቀረው ዘመኔ የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል ይበዛል በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል በኢየሱስ ስም ይበዛል ይበዛል ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

በረከት ተስፋዬ · ሁሉም ዘማሪዎች