Gubae

ለጌታችን ይዘመር

Legietachen Yezemer

በረከት ተስፋዬ · ሊቀ ካህኔ · 2007

ሀያ ፡ አራቱ ፡ ሽማግሌዎች ፡ ወድቀው ፡ ለእርሱ ፡ የሚሰግዱለት ለታረደው ፡ በግ ፡ ለኢየሱስ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ዘለዓለም ፡ ይንገሥ እኛም ፡ ዛሬ ፡ እንዘምራለን ፡ አናቆምም ፡ እናመልካለን በዕልልታ ፡ በደስታ ፡ እንዘምር ፡ ለውዱ ፡ ጌታ አዝ:- ከሰማነው ፡ ከአነበብነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቆ ፡ አየነው (፪x) መሸማቀቅ ፡ የለም ፡ ዛሬ ፡ እናምልከው ፡ በዝማሬ (፪x) ለጌታችን ፡ ለንጉሡ ፡ ይዘመር ፡ ለቅዱሱ (፪x) ለጌታችን ፡ ይዘመር ፡ ለአምላካችን ፡ ይዘመር ለውዳችን ፡ ይዘመር ፡ ለአባታችን ፡ ይዘመር (፪x) (ኦሮምኛ) ኪሩበል ፡ ሱራፌል ፡ የሚያመልኩት ተንበርክከው ፡ ቅዱስ ፡ የሚሉት በአብ ፡ ቀኝ ፡ የተቀመጠው ፡ ስለእኛ ፡ የሚማልደው የሚቃወምስ ፡ ማነዉ ፡ የሚከሰን ፡ ኧረ ፡ የቱ ፡ ነው ከሰማይ ፡ ልጆች ፡ ካለን ፡ የመንግሥቱ ፡ ወራሾች ፡ ነን አዝ:- ከሰማነው ፡ ከአነበብነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቆ ፡ አየነው (፪x) መሸማቀቅ ፡ የለም ፡ ዛሬ ፡ እናምልከው ፡ በዝማሬ (፪x) ለጌታችን ፡ ለንጉሡ ፡ ይዘመር ፡ ለቅዱሱ (፪x) ለጌታችን ፡ ይዘመር ፡ ለአምላካችን ፡ ይዘመር ለውዳችን ፡ ይዘመር ፡ ለአባታችን ፡ ይዘመር (፪x) (ኦሮምኛ) አዝ:- ከሰማነው ፡ ከአነበብነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቆ ፡ አየነው (፪x) መሸማቀቅ ፡ የለም ፡ ዛሬ ፡ እናምልከው ፡ በዝማሬ (፪x) ለጌታችን ፡ ለንጉሡ ፡ ይዘመር ፡ ለቅዱሱ (፪x) ለጌታችን ፡ ይዘመር ፡ ለአምላካችን ፡ ይዘመር ለውዳችን ፡ ይዘመር ፡ ለአባታችን ፡ ይዘመር (፪x)

በረከት ተስፋዬ · ሁሉም ዘማሪዎች