Gubae

Yedesta Zeyt

በረከት አለሙ · ወዶ ዘማች

መከራን ባየሁበት ዘመን ክፉንም ባየሁበት ፈንታ የ ደስታን ዘይት ከላዬ አፈሰሰልኝ በላዬ እየሱስ ጌታዬ(2) (2) ለቅሶዬን በ ደስታ ቀየረልኝ አሃሃ ቀየረልኝ እምባዬን ካይኔ ላይ አበሰልኝ አሃ አበሰልኝ         አ ሃ ሃ ጠላቶች በኔ ላይ በተነሱ ጊዜ         አ ሃ ሃ በ ፍርሃት ውስጥ ስባኝ         ሆኜ በ ትካዜ (2)         ሰላም ላንተ ብሎ         ሃዘን ተከልክሎ (2)         አሳዳጆቼ ወድቀው         በ ዙሪያዬ አየሁ አሄ ሄ         ባምላኬ ተመተው (2) መከራን ባየሁበት ዘመን ክፉንም ባየሁበት ፈንታ የ ደስታን ዘይት ከላዬ አፈሰሰልኝ በላዬ እየሱስ ጌታዬ(2) (2) ለቅሶዬን በ ደስታ ቀየረልኝ አሃሃ ቀየረልኝ እምባዬን ካይኔ ላይ አበሰልኝ አሃ አበሰልኝ አብሮነቱ ከኔ ጋር ሆነና ኢየሱስ አብሮኝ ሆነና ለዋውጦ ቀያይሮ አስዋበኛ አቆመኝ እንደገና አዝማቼ !         አዝማቸ ነው ከፊተ ሚወጣው         በ ጦርነቴ ላይ ድልን የሚያመጣ (2)         አስጨናቂዎቼን ባንድ ቃል በትኖ         ተራመድ ብሎኛል ተራራውን ደልድሎ ከ እንግዲማ ኖራለሁኝ ያምላኬ ስም እየተጠራ የኔ ኩራት ወጌ ማረጌ ኢየሱሴ ደራሽ ለ ነፍሴ (4)

በረከት አለሙ · ሁሉም ዘማሪዎች