Gubae

Lewengel

በረከት አለሙ · ወዶ ዘማች

እ ፡ የ ፡ እግዚአብሄር ፡ ልጅ ያባቴ ፡ ልጅ የ ፡ ወንጌል ፡ ፍሬ በሞቱ ፡ ታድጎ ፡ ዘር ፡ ያረገህ ፡ ሆይ የ ፡ እግዚአብሄር ፡ ልጅ ያባቴ ፡ ልጅ እ ፡ እስኪ ፡ ለ ፡ ጌታ ለ ፡ ወዳጄማ ፡ ለ ፡ ኢየሱሴ አለምን ፡ ቢኮንን ፡ ቢያከብረው ፡ ህይወቴ ለ ፡ ወዳጄማ ፡ ለ ፡ ኢየሱሴ ብኖርለት ፡ ብንሆንለት ለ ፡ ወንጌሉ ፡ ደግሞስ ፡ ቢሞትለት ከኖሩስ ፡ ለ ፡ ወንጌል ከ ፡ ሞቱስ ፡ ለ ፡ ወንጌል ህይወት ፡ ከሰጡ ፡ አይቀር አክሊል ፡ ላለው ፡ ነገር እንደ ፡ ቀደሙቱ እንደ ፡ ሃዋርያቱ ወንጌሉን ፡ አምነውት ፡ ለ ፡ እርሱ ፡ እንደሞቱ እኔም ፡ ባለኝ ፡ ባጭር ፡ ዘመኔ           ኖሬ ፡ ልለፍ ፡ ለዚህ ፡ መድኔ           በጊዜውም ፡ ያለጊዜውም           የ ፡ ወንጌሉ ፡ ቃል ፡ ይሰማ ፡ ላለም (፪) ማነው ፡ ደፋር ማነው ፡ ጀግና የቆረጠ ላለም ፡ የሞተ እንደ ፡ ጳውሎስ እንደ ፡ ጴጥሮስ ሞአች ፡ ተጋዳይ ገብቶት ፡ ህይወት እ ፡ ምድራዊ ፡ ኑሮ ፡ ያላሮጣቸው ፡ ያላጉዋጉዋቸው           ጌታን ፡ ??? ፡ ሆኖ ፡ ራባቸው በ ፡ ምድር ፡ እያሉ ለ ፡ ሰማይ ፡ ሚኖሩ ለ ፡ ድካም ፡ ስንፍና ጥቅስ ፡ ያልደረደሩ ለ ፡ አለም ፡ ለ ፡ ዝና ጥቅም ፡ ያላደሩ ለ ፡ ወንጌል ፡ አደራ ታምነው ፡ የከበሩ ይሄን ፡ ምድር ፡ የተውንበት ይሄን ፡ ምድር ፡ የናቅንበት አለን ፡ እርስት ፡ አለን ፡ ክብር አልን ፡ አባት ፡ አለን ፡ ጌታ ለዚች ፡ አለም ፡ የሞትንበት ሰማይ ፡ ሰማይ ፡ የምንልበት አለን ፡ እርስት ፡ አለን ፡ ክብር አልን ፡ አባት ፡ አለን ፡ ጌታ መከራውን ፡ አልፈሩም              ችግሩን ፡ አልፈሩም              እስራት ፡ አልፈሩም              መሞትን ፡ አልፈሩም በጸጋው ፡ ብርታት(አሃሃ ሃ ሃ ሃ ሃ)                ሃይል ፡ እየታገዙ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)                በክብር ፡ በመንፈሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)                ሄዱ ፡ ገሰገሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)(፪) ማነው ፡ ደፋር ማነው ፡ ጀግና የቆረጠ ላለም ፡ የሞተ እንደ ፡ ጳውሎስ እንደ ፡ ጴጥሮስ ሞአች ፡ ተጋዳይ ገብቶት ፡ ህይወት

በረከት አለሙ · ሁሉም ዘማሪዎች