Gubae

አልረሳውም

Alresawem

በረከት አለሙ · ወዶ ዘማች

ያደረክልኝን ፡ ውለታ            በምንም ፡ በምንም ፡ አልረሳም            ከየት ፡ እንዳነሳኸኝ            በምንም ፡ በምንም ፡ አልረሳም (፪x) ከትላንቱ ፡ ለሊት ፡ ካስፈሪው ከዚያ ፡ ከጨለማ ነጥቀህ ፡ ስታወጣኝ ፡ ኢየሱስ ማነው ፡ በዓይኑ ፡ ያላየ ማነው ፡ ጆሮው ፡ ያልሰማ ቁሻሻዬን ፡ ሸክሜን ፡ አራግፈህ ሰው ፡ ስታደርገኝ ያደረክልኝን ፡ ውለታ            በምንም ፡ በምንም ፡ አልረሳም (፭x) መነሻ ፡ እንደሌለው ፡ መድረሻዬ ፡ ላይ ፡ ቆሜ የምሥጋና ፡ ቃሌን ፡ ለማጠፍ ፡ የረዳኝን ፡ ወዲያ ፡ ብዬ ከእናቴ ፡ ማህጸን ፡ ስወጣ ፡ በስኬት ፡ ካባ ፡ ተሽሜ ይህ ፡ ይመስል ፡ አልነካኝ ፡ ነፋሱ ፡ የማለፊያው ፡ የችግሬ እኔም ፡ እንዳልሆነ ፡ አላወራም ፡ ቆሜ ማን ፡ ረድቶኝ ፡ ማን ፡ አግዞኝ ፡ አልልም (፫x) ጉልበቴ ፡ አመጣልኝ ፡ አልልም (፫x) ጥበቤ ፡ በዝቶ ፡ እውቀቴ ፡ አልልም (፫x) ያከማቸሁት ፡ ይህ ፡ ሃብቴ ፡ አልልም (፫x) አላስብም ፡ እንደበረታሁ        አላስብም ፡ ከእግዚአብሄር/ከፀጋው ፡ ውጪ        አላስብም ፡ በጉብዝናዬ        አላስብም ፡ አለፍኩት ፡ ብዬ (፪x)          ከልጅነቴ ፡ እስከ ፡ እውቀቴ ያሳደከኝ ፡ ያስተማርከኝ (፪x) በፍቅር ፡ እጅህ ፡ አጉርሰኸኛል መምህሬ ፡ ነህ ፡ መች ፡ ይረሳኛል (፪x)             ውጪውን ፡ አላየውም ፡ ላፍታ አልደሰት ፡ በግብዝ ፡ ትዝታ ገብቶኛል ፡ በቤቴ ፡ ያረከው አብዝተህ ፡ ለእኔ ፡ ያትረፈረፍከው (፪x) በእጄ ፡ ያለው ፡ ወርቅ ፡ አይሁንብኝ (፪x) አላቀለውም ፡ አይወድቅብኝም (፪x) በአንተ ፡ ጉያ ፡ ነው ፡ ዘላለሜ (፪x) ስምህ ፡ ሆንዋል ፡ የኑሮ ፡ አለሜ (፪x) ና ና ና ና ና ና (4) ውለታህ ፡(አልረሳም)        ጥበቃህን ፡(አልረሳም)        ምህረትን ፡ (አልረሳም)        እኔ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        ምህረትን ፡ (አልረሳም)        ፍቅርህን ፡ (አልረሳም)        ያረከውን ፡ (አልረሳም)        ከቶ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        አልረሳም ውለታህን ፡ (አልረሳም)        ጥበቃህን ፡ (አልረሳም)        ፍቅርህን ፡ (አልረሳም)        እኔ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        አሃ ፡ እኔ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        ዎዎው ፡ (አልረሳም)        ኢየሱሴ ፡ (አልረሳም) ያደረክልኝን ፡ ውለታ            በምንም ፡ በምንም ፡ አልረሳም            ከየት ፡ እንዳነሳኸኝ            በምንም ፡ በምንም ፡ አልረሳም (፪x) ከትላንቱ ፡ ለሊት ፡ ካስፈሪው ከዚያ ፡ ከጨለማ ነጥቀህ ፡ ስታወጣኝ ፡ ኢየሱስ ማነው ፡ በዓይኑ ፡ ያላየ ማነው ፡ ጆሮው ፡ ያልሰማ ቁሻሻዬን ፡ ሸክሜን ፡ አራግፈህ ሰው ፡ ስታደርገኝ ያደረክልኝን ፡ ውለታ            በምንም ፡ በምንም ፡ አልረሳም (፭x) መነሻ ፡ እንደሌለው ፡ መድረሻዬ ፡ ላይ ፡ ቆሜ የምሥጋና ፡ ቃሌን ፡ ለማጠፍ ፡ የረዳኝን ፡ ወዲያ ፡ ብዬ ከእናቴ ፡ ማህጸን ፡ ስወጣ ፡ በስኬት ፡ ካባ ፡ ተሽሜ ይህ ፡ ይመስል ፡ አልነካኝ ፡ ነፋሱ ፡ የማለፊያው ፡ የችግሬ እኔም ፡ እንዳልሆነ ፡ አላወራም ፡ ቆሜ ማን ፡ ረድቶኝ ፡ ማን ፡ አግዞኝ ፡ አልልም (፫x) ጉልበቴ ፡ አመጣልኝ ፡ አልልም (፫x) ጥበቤ ፡ በዝቶ ፡ እውቀቴ ፡ አልልም (፫x) ያከማቸሁት ፡ ይህ ፡ ሃብቴ ፡ አልልም (፫x) አላስብም ፡ እንደበረታሁ        አላስብም ፡ ከእግዚአብሄር/ከፀጋው ፡ ውጪ        አላስብም ፡ በጉብዝናዬ        አላስብም ፡ አለፍኩት ፡ ብዬ (፪x)          ከልጅነቴ ፡ እስከ ፡ እውቀቴ ያሳደከኝ ፡ ያስተማርከኝ (፪x) በፍቅር ፡ እጅህ ፡ አጉርሰኸኛል መምህሬ ፡ ነህ ፡ መች ፡ ይረሳኛል (፪x)             ውጪውን ፡ አላየውም ፡ ላፍታ አልደሰት ፡ በግብዝ ፡ ትዝታ ገብቶኛል ፡ በቤቴ ፡ ያረከው አብዝተህ ፡ ለእኔ ፡ ያትረፈረፍከው (፪x) በእጄ ፡ ያለው ፡ ወርቅ ፡ አይሁንብኝ (፪x) አላቀለውም ፡ አይወድቅብኝም (፪x) በአንተ ፡ ጉያ ፡ ነው ፡ ዘላለሜ (፪x) ስምህ ፡ ሆንዋል ፡ የኑሮ ፡ አለሜ (፪x) ና ና ና ና ና ና (4) ውለታህ ፡(አልረሳም)        ጥበቃህን ፡(አልረሳም)        ምህረትን ፡ (አልረሳም)        እኔ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        ምህረትን ፡ (አልረሳም)        ፍቅርህን ፡ (አልረሳም)        ያረከውን ፡ (አልረሳም)        ከቶ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        አልረሳም ውለታህን ፡ (አልረሳም)        ጥበቃህን ፡ (አልረሳም)        ፍቅርህን ፡ (አልረሳም)        እኔ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        አሃ ፡ እኔ ፡ አልረሳም ፡ (አልረሳም)        ዎዎው ፡ (አልረሳም)        ኢየሱሴ ፡ (አልረሳም)

በረከት አለሙ · ሁሉም ዘማሪዎች