Gubae

ምሥጋናው ይታወጅ

Misganaw Yitawej

አዜብ ኃይሉ · በመጀመሪያ እግዚአብሔር · 2017

ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ማደሪያው አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ይዤ ፡ የምገባው ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ መቅደሱ አለኝ ፡ አምልኮ ፡ የሚሆን ፡ ለእርሱ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ማደሪያው አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ይዤ ፡ የምገባው ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ መቅደሱ አለኝ ፡ አምልኮ ፡ የሚሆን ፡ ለእርሱ በአደባባዩ ፡ በቤቱ ፡ ደጅ ምሥጋናው ፡ ይታወጅ በክብር ፡ ቤቱ ፡ ዙፋኑ ፡ ዙሪያ ይዘመር ፡ ሃሌሉያ በልቤ ፡ ሞልቶ ፡ የተረፈው የምሥጋን ፡ ቃል ፡ ዝማሬ ፡ ነው መክፈል ፡ ባልችልም ፡ የእርሱን ፡ ውለታ ፊቱ ፡ ቀርቤ ፡ ላሰማ ፡ ዕልልታ ላደረገልኝ ፡ ለሰራው ፡ ሁሉ ወዳጅ ፡ ዘመዴ ፡ ክበር ፡ ይበሉ በጸሎት ፡ ምልጃ ፡ ለቃተታችሁ ዛሬ ፡ ምሥጋና፡ ቀን ፡ ነው ፡ አይዟችሁ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ማደሪያው አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ይዤ ፡ የምገባው ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ መቅደሱ አለኝ ፡ አምልኮ ፡ የሚሆን ፡ ለእርሱ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ማደሪያው አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ይዤ ፡ የምገባው ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ መቅደሱ አለኝ ፡ አምልኮ ፡ የሚሆን ፡ ለእርሱ በአደባባዩ ፡ በቤቱ ፡ ደጅ ምሥጋናው ፡ ይታወጅ በክብር ፡ ቤቱ ፡ ዙፋኑ ፡ ዙሪያ ይዘመር ፡ ሃሌሉያ ስለቴን ፡ ልክፈል ፡ ቃል ፡ ኪዳኔን ለክብርህ ፡ ቢሆን ፡ ብዬ ፡ ያልኩትን ባይመጣጠን ፡ ከአንተ ፡ ውለታ ግን ፡ ዝም ፡ አልልም ፡ ልሰዋው ፡ ላምጣ ጣልቃ ፡ እየገባ ፡ በሕይወት ፡ መንገዴ የመራኝ ፡ እጅህ ፡ ክንድህ ፡ አይደል ፡ እንዴ ታዲያ ፡ ስለምን ፡ ዕልልታን ፡ ልርሳ ይልቅ ፡ ልጨምር ፡ ላብዛ ፡ ሙገሳ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ማደሪያው አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ይዤ ፡ የምገባው ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ መቅደሱ አለኝ ፡ አምልኮ ፡ የሚሆን ፡ ለእርሱ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ ማደሪያው አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ይዤ ፡ የምገባው ወደ ፡ አምላኬ ፡ ቤት ፡ ወደ ፡ መቅደሱ አለኝ ፡ አምልኮ ፡ የሚሆን ፡ ለእርሱ በአደባባዩ ፡ በቤቱ ፡ ደጅ ምሥጋናው ፡ ይታወጅ በክብር ፡ ቤቱ ፡ ዙፋኑ ፡ ዙሪያ ይዘመር ፡ ሃሌሉያ

አዜብ ኃይሉ · ሁሉም ዘማሪዎች